Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከሦስት ሳምንት በፊት በካሊፎርንያ ግዛት ኢንድዮ ከተማ በተደረገው የኮቼላ የሙዚቃ ፌስቲቫል፤ ሟቹ ራፐር ቱፓክ ሻኩር፤ ከእነ ስኑፕ ዶግ ጋር በአንድ መድረክ ላይ ሲሰራ መታየቱ እያነጋገረ ነው፡፡ በሙዚቃ ፌስቲቫሉ ላይ ቱፓክ ሻኩር ነፍስ የዘራው ስኑፕ ዶግና ዶር ድሬ ባመነጩት ሃሳብ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
ከ61 ዓመት በፊት ወደ ኮርያ ዘምተው ህይወታቸው ያለፈ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን እና በኮርያ ዘማቾች ፓርክ በሚደረጉ የተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚታሰቡ ተገለፀ፡፡ በኮርያ ዘመቻ የሞቱ 122 ኢትዮጵያውያን ወታደሮች አጽም ተሰብስቦ ባረፈበት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክርስትያን ፀሎት የሚደረግ ሲሆን ስድስት ኪሎ አፍንጮ…
Rate this item
(0 votes)
በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበብ አፍቃሪዎች ተቋቁሞ የሥነጽሑፍ ዝግጅቶችን በማሰናዳት የሚታወቀው “ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር፤ 36ኛ ዝግጅቱን ነገ ከሰዓት በኋላ በከተማዋ ባህል አዳራሽ ያቀርባል፡፡ በነገው የኪነጥበብ ዝግጅት ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም እና የገመና 2 ተዋናይ ዮሐንስ ተፈራ ልምዳቸውን ያጋራሉ ተብሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
የጀርመን የባህል ተቋም ምስረታን 50ኛ ዓመት በማስመልከት ከቀረቡ ዝግጅቶች አንዱ የሆነው “ኮንቴምፖራሪ ዳንስ፤ ፕለይ ዊዝ ዘ ሴንስስ” የተሰኘ የዳንስ ትዕይንት ከትናንት ወዲያ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የጀርመን ባህል ተቋም ቀረበ፡፡ በዝግጅቱ ላይ በደቡብ አፍሪካ ታዋቂ ከሆኑት የዳንስ ባለሙያዎች አንዱ የሆነው ሴሎ…
Rate this item
(0 votes)
ሕይወት የሙዚቃ ትምህርት ቤት ያዘጋጀውና ከ4 እስከ 16 ዓመት እድሜ ያሉ ታዳጊ ወጣቶች የሚሳተፉበት የፒያኖና የጊታር ሙዚቃ ድግስ ዛሬ ይቀርባል፡፡ በጣሊያን የባህል ተቋም የሚቀርበውን ድግስ ያዘጋጁት የሙዚቃ ባለሙያና የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህርት ወይዘሮ ሕይወት ማሞ ናቸው፡፡ ከቀኑ 9 ሰዓት ተጀምሮ…
Rate this item
(0 votes)
ጌት ፈርኒቸር እና እንጨት ሥራ ድርጅት ያዘጋጀውና መጽሐፍ በማንበብ የዝግጅቱ መግቢያ የሚገኝበት የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ በዓለምገና ከተማ ይጠናቀቃል፡፡ በአራት ዙር የተካሄደው ውድድር አሸናፊዎች “አለምገና ታነባለች” በሚል በጐ ሃሳብ የሚሸለሙት መጽሐፍ እንደሆነ የድርጅቱ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌቱ በቀለ ለዝግጅት…