ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሩስያዊው አዘጋጅ ሚካኤል ካልቶዞቭ በኩባ የተሰራውና የ1964 እ.ኤ.አ ኩባ የፍቅር እና የሀገሪቱን ሁኔታ የሚያሳየው “ሶይ ኩባ” ፊልም ለፊልም ትምህርት ቤት ተማሪዎችና ሌሎች ተመልካቾች ሊታይ ነው፡፡ የ135 ደቂቃ ፊልሙ ከነገ ወዲያ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚታየው ስድስት ኪሎ አካባቢ በሚኘው ብሉ ናይል…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈው የአንጋፋው ደራሲ፣ ተርጓሚና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ 54ኛ ሥራ የሆነው “ጣጠኛው” የተሰኘው መፅሃፍ ዛሬ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 8፡30 አትላስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ዮሊ ሆቴል መጽሐፉ ሲመረቅ የደራሲው ባለቤት ወይዘሮ አልማዝ ገብሩ በክብር እንግድነት እንደሚገኙ ታውቋል፡፡ በዝግጅቱም የደራሲውና የሌሎች ፀሐፍት…
Rate this item
(0 votes)
ከአፀደ ህፃናት እስከ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ያሉ ተማሪዎች የስዕልና የካርቱን ሥራ ችሎታቸውን የሚያሳዩበት የህፃናት የካርቱን ፌስቲቫል ዛሬ ይከፈታል፡፡በአዲሱ ኤሊያና ሞል ዛሬ በማካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ ከአፀደ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመረጡ የህፃናት የካርቱን ስዕል ሥራዎችና ኢሉስትሬሽን ለእይታ ይበቃሉ፡፡ …
Rate this item
(6 votes)
ከ12-18 ዓመት ያሉ ታዳጊዎች ላይ እና በሥነ ምግባር ያተኮረው “መፍቻው” እና ሌሎች አጫጭር ልቦለዶች መፅሐፍ 2000 ቅጂ በነፃ ሊታደል መሆኑን የዜማ ብዕር የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ የደራሲ የዝና ወርቁ የብዕር ትሩፋት የሆነው መፅሐፍ በነፃ የሚታደለው ነገ በሐገር ፍቅር ትያትር…
Rate this item
(0 votes)
የጐንደር ከተማ የዓለም የቤተመዘክር ቀንን ለመጀመሪያ ጊዜ አከበረች፡፡ በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለአስረኛ ጊዜ የተከበረውን ቀን ከተማዋ ያከበረችው የቤተመዘክር ፋይዳ ላይ በተደረገ የፓናል ውይይት እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት እንደሆነ ታውቋል፡፡ ትናንት በሥነጽሑፍ ውድድር አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ፀሐፍት ሽልማታቸውን ተቀብለዋል፡፡ ጐንደር…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮ ጃዝ ሙዚቃ ፈጣሪው አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ታላቁ የበርክሌይ ዩኒቨርስቲ የክብር ድግሪ እንደሰጠው “ዘ ቦስተን ግሎብ” ዘገበ፡፡ ባለፈው ሳምንት የበርክሌይ ኮሌጅ በቦስተን ባከናወነው የምረቃ ስነስርዓት ከ58 አገራት የተውጣጡ 900 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ምሩቃኑ የክብር ዲግሪ ላገኙ ባለሙያዎች ልዮ የሙዚቃ ኮንሰርት…