ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በወጣት ገጣሚያን እና ሙዚቀኞች የሚንቀሳቀሰው “ግጥምን በጃዝ” አስራ አንደኛ ዝግጅቱን በመጪው ረቡዕ ምሽት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡አንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ከቀደምት ፀሐፍት ግጥሞች በሚያቀርብበት ዝግጅት አርቲስት ግሩም ዘነበ ትወና፣ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ወግ፣ እንዲሁም ለዝግጅቱ አዲስ የሆኑ ገጣሚያን ይርጋ…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና የፊልም ባለሙያ ኤሚ እንግዳ የተዘጋጀው “የፈላስፎች ጉባኤ” መፅሐፍ እንደገና ታትሞ ከትናንት ወዲያ ምሸት በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበር ሕንፃ ተመረቀ፡፡ 11 ልቦለዶችን ያካተተው ባለ 168 ገፆች መፅሐፍ ዋጋ 30 ብር ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና የፊልም ባለሙያ ኤሚ እንግዳ የተዘጋጀው “የፈላስፎች ጉባኤ” መፅሐፍ እንደገና ታትሞ ከትናንት ወዲያ ምሸት በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበር ሕንፃ ተመረቀ፡፡ 11 ልቦለዶችን ያካተተው ባለ 168 ገፆች መፅሐፍ ዋጋ 30 ብር ነው፡፡ በጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና የፊልም ባለሙያ ኤሚ…
Rate this item
(0 votes)
የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ እና ባህል ጥናት ትምህርት ክፍል በእንግሊዝ ይኖሩ ከነበሩት ዶ/ር ሚካኤል ኢያሱ 2500 መፃሕፍትን በእርዳታ አገኘ፡፡ አሁን በሕይወት የሌሉት የኦክስፎርድ ዩንቨርሲቲ ምሩቅ ዶ/ር ሚካኤል ኢያሱ ከሰጧቸው መፃሕፍት አብዛኞቹ የፍልስፍና ናቸው፡፡ ለመፃሕፍቱ በእርዳታ መገኘት ምክንያት የሆኑት የዩኒቨርሲቲው ታሪክና ባህል…
Rate this item
(0 votes)
በቴዲ አፍሮ “ጥቁር ሰው” የሙዚቃ ክሊፕ ላይ ጣሊያኒያዊ ገፀ ባህርይ በመወከል የተሳተፈውን የአውስታራሊያ ተወላጅ ስላቪኮ ባለስኪ ለማመስገንና ወደሃገሩ ለመሸኘት የሚያስችል ገንዘብ ለማሰባሰብ በተዘጋጀው የስእል ኢግዚቢሽን ላይ ከቀረቡት አስር ስዕሎች ስምንቱ እንደተሸጡ የኤግዚቢሽኑ አዘጋጅና የሳቢሳ ፊልም ፕሮዳክሽን ባለቤት ተስፋዬ ወ/አገኝ ገለፀ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በፊት 75ኛ ዓመት ልደቱን ያከበረው ሞርጋን ፍሪማን በዘንድሮ የፊልም ስራዎቹ ማስተዋወቂያ መድረኮች ላይ የግሉን የፖለቲካ አጀንዳ ማራመዱ አንዳንድ ፖለቲከኞችንና የፊልም ኩባንያውን ዋርነር ብሮስ ሃላፊዎች እንዳስከፋ ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር ዘገበ፡፡ ሞርጋን ፍሪማን ከወራት በፊት በሲኤንኤን የፒርስ ሞርጋን ሾው በቀረበበት ወቅት፤…