ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአማረ መልካ የተዘጋጀው “የማስተዋልና የመገንዘብ ጥረትና ውጤት” መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ በስምንት ምዕራፎች የተከፈለው መፅሐፉ 192 ገፆች ያሉት ሲሆን መፅሐፉን ከዋና አከፋፋይ ተክሌ መፃህፍት መደብር እና ሌሎች አከፋፋዮች ማግኘት እንደሚቻልና ዋጋው 40 ብር እንደሆነ ታውቋል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
በወጣት ሰዓሊ ሜላት አክሊሉ የተዘጋጀው የሥዕል አውደርዕይ ከሰኔ 1 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ በጣይቱ ሆቴል ለተመልካች እንደቀረበ ተገለፀ፡፡ በመጪው ማክሰኞ ይዘጋል ተብሎ የሚገመተው አውደርዕይ፤ ለተጨማሪ ቀናት እንዲታይ ጥረት እያደረገች መሆኗን ሰዓሊዋ ለዝግጅት ክፍላችን ገልፃለች፡፡የስዕል አውደርዕይ በግሏ ስታቀርብ የመጀመርያዋ የሆነችው ሜላት፤…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በ3ዲ በሰሜን አሜሪካ ለዕይታ የበቃው “ማዳጋስካር 3፡ ዩሮፕ ሞስት ዋንትድ” የተሰኘው አስቂኝ አኒሜሽን ፊልም የሰሜን አሜሪካ የቦክስ ኦፊስ ሳምንታዊ ገቢ ደረጃን ተቆጣጠረ -60.4 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት፡፡ “ማዳጋስካር 3”በካኔስ የፊልም ፌስቲቫል ከተመረቀ በኋላ ባለፉት ሁለትሳምንታት በመላው ዓለም ሲታይ የቆየ…
Rate this item
(0 votes)
የሮክ ሙዚቃ አቀንቃኙ ሮድ ስትዋርት በሁለት አዳዲስ አልበሞች ስራ እንደተወጠረ የጠቆመው ኒውዮርክ ፖስት፤ አልበሞቹ በ2013 ዓ.ም አዲስ ዓመት ዋዜማ እንደሚለቀቁ ዘግቧል፡፡ አርቲስቱ ከአልበም ሥራዎቹ ጐን ለጐን በመጪው ሀምሌ ወር በአሜሪካ ለሚያቀርባቸው የሙዚቃ ኮንሰርቶች ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ዴይሊሜል ዘግቧል፡፡ የ67…
Rate this item
(0 votes)
“ኮልድ ፕሌይ” የተባለው ታዋቂው የእንግሊዝ የሙዚቃ ቡድን ከካናዳዊው የ18 ዓመት ዘፋኝ ጀስቲን ቢበር ጋር ተጣምረው ለመስራት እንደማይፈልጉ “ዘ ሚረር” ጋዜጣ አመለከተ፡፡ የኮልድ ፕሌይ መሪ ድምፃዊ ክሪስ ማርቲን ለጋዜጣው በሰጠው አስተያየት፤ ከታዳጊውና ከመልከመልካሙ ጀስቲን ቢበር ጋር በመስራት የባንዱ አባላት በሽምግልናቸው እንዲሾፍ…
Rate this item
(1 Vote)
ከወር በፊት በአቅም መዳከምና በድርቀት ታምማ ሆስፒታል የገባችው ሪሃና፤ አሁንም በአሳሳቢ የጤና ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ ተገለፀ፡ ሰሞኑን በእንግሊዝ ለ10 ሳምንታት የነበራትን ቆይታ የሰረዘችው የ24 አመቷ በርባዶሳዊት ያለችበት ችግር የዊትኒ ሃውስተንን አሳዛኝ መጨረሻ የሚያስታውስ እንዳይሆን ተሰግቷል፡፡ የቅርብ ወዳጇ የሆነው ጄይ ዚ…