ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሃጂ አብዱልፈታህ አብዱላህ የተዘጋጀው የጐርደነ ሴረ (የወለኔ ሕዝብ የባህል ሕግ) መጽሐፍ ነገ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ትልቁ አዳራሽ እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ ከጧቱ 3 ሰዓት የሚመረቀውን መጽሃፍ አስመልክቶ ደራሲና አዘጋጁ ሃጂ አብዱልፈታህ ለዝግጅት ክፍላችን ሲናገሩ “የባህል ፍትህ ሥርአታችንን አስመልክቶ ያለን ሀገራዊ እውቀት…
Rate this item
(0 votes)
ዳዊት ነጋሽ ጽፎ ያዘጋጀውና ኩል ፊልም ፕሮዳክሽን ሰርቶ ያቀረበው “የፍቅር ABCD” የተሰኘ የ99 ደቂቃ ርዝመት ያለው ፊልም ዛሬ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ የሚመረቀውን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ አንድ ዓመት ከአራት ወር ፈጅቷል፡፡ ሰሎሞን…
Rate this item
(0 votes)
በዝግጅታችሁ የዜና ሽፋን ዝግጅታችን አጥላልታችኋል በማለት በእናት የማስታወቂያ ሥራዎች ድርጅት ቅሬታ የቀረበበት “የጥበብና እፎይታ” አዘጋጅ ጥበብ ኢትዮጵያ ለብሮድ ካስት ባለሥልጣን ቅሬታ የቀረበበት ሲሆን ባለስልጣኑም ቅሬታውን ተቀብሎ በማጣራት ውሳኔ ሰጠ፡ “እናት የማስታወቂያ ሥራዎች ድርጅት” ንባብ እንዲያድግ ያዘጋጀሁትን የመፃሕፍት ውድድር እና ሽልማት…
Rate this item
(0 votes)
የዘንድሮ የአሜሪካን አይዶል አሸናፊ ፊሊፕ ፊሊፕስ፤ በመላው አሜሪካ ተዘዋውሮ የሙዚቃ ኮንሰርት እንዲያቀርብ የጤና ሁኔታው መቶ በመቶ አስተማማኝ መሆን እንዳለበት ወላጅ አባቱ ለፒፕል መፅሄት ተናገሩ፡፡ የ21 ዓመቱ ተወዳዳሪው ዓመቱን አሜሪካን አይዶል እየተወዳደረ ያሳለፈ ሲሆን ጎን ለጎን ደግሞ በገጠመው የኩላሊት ጠጠር ችግር…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን ለዕይታ የበቃው “ሜን ኢን ብላክ 3” በ203.2 ሚሊዮን ዶላር ሳምንታዊ ገቢ ቦክስ ኦፊስን እየመራ ነው፡፡ በ230 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተሰራው ፊልሙ፤ቀደም ብለው ከተሰሩት ሁለት ክፍሎቹ እጥፍ ገቢ ማስገኘቱ ሲታወቅ፤ የፊልሙን ክፍል 4 ለመስራት እንዳነሳሳም እየተነገረ ነው፡፡ በሰሜን አሜሪካ ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
ዘመናዊ የሱፕር ሂሮ ፊልሞች አክሽን ፊልሞችን እያጠፉ መሆናቸውን የፊልም ባለሙያው ሲልቨስተር ስታሎን ተናገረ፡፡ ከ20 እና 30 አመት በፊት ተወዳጅ የነበሩ ጡንቸኛ የፊልም ገፀባህርያት ዛሬ በፊልም ተመልካቾች አይፈለጉም ያለው የሮኪና የራምቦ ፊልሞች ተዋናይ ስታሎን፤የተለያዩ የልዕለ ተፈጥሮ ባህርይ ያላቸው ፍጡራንና ጀብደኛ ገፀባህርያት…