ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በቅርቡ የተመረቀውን የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን “ጥቁር ሰው” ቪዲዮ ክሊፕ ለውይይት አቀረበ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት በሩስያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ በተከናወነው ውይይት፤ የፊልም ባለሙያዎችና የጥበቡ አፍቃሪዎች ስለፊልም ጥበብ፣ ስለ ክሊፑ ፕሮዳክሽን እና ይዘት እንዲሁም ስለ…
Rate this item
(0 votes)
በአቶ አራጌ ታረቀኝ የተፃፈው “በእንባ በራስ አፈር” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ከጧቱ በ3 ሰዓት ይመረቃል፡፡ የግጥም መፅሐፉ የሚመረቀው አምቦ መንገድ በሚገኘው የጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሁለገብ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡ በአቶ አራጌ ታረቀኝ የተፃፈው “በእንባ በራስ አፈር” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ከጧቱ በ3…
Rate this item
(2 votes)
በአፓርታይድ ደቡብ አፍሪካ መብት የጠየቁ ሕፃናት በግፍ የተጨፈጨፉበትን ሰኔ 9 ምክንያት (መነሻ) በማድረግ በየዓመቱ የሚከበረው የአፍሪካ ሕፃናት ቀን ትናንት ከጧቱ 2 ሰዓት እስከ ቀኑ 9 ሰዓት በአዲሱ የአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ ተከበረ፡፡ አርቲስት ቻቺ ታደሰ በሥራ አስኪያጅነት የምትመራው “ዊንግስ ኢጁኬሽን እና…
Rate this item
(0 votes)
በመስፍን ኃይለኢየሱስ (ጠጆ) እና ቴዎድሮስ ስዩም ተፅፎ የተዘጋጀው “ሜድ ኢን ቻይና” ልብ አንጠልጣይ አስቂኝ ፊልም ነገና ሰኞ ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባ እና በክልል በሚገኙ የግል ሲኒማ ቤቶች የሚመረቀው ፊልምን ለመሥራት ከአንድ አመት በላይ የፈጀ ሲሆን የ100 ደቂቃ ርዝመት እንዳለው አዘጋጆቹ ተናግረዋል፡፡ከሀገር…
Rate this item
(0 votes)
በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገራት ለገበያ የሚቀርቡ ባህላዊ አልባሳትን በዘመናዊነት የሚያመርት ፋብሪካ ማቋቋሙን “ዮአስ ጥበብ” አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጥቃቅን እና አነስተኛ ምርቶች ማምረቻና መሸጫ ቀበሌ 04 የሚመረቀውን ፋብሪካ በዋና ሥራ አስኪያጅነት የሚመሩት ዲዛይነር ሽታዬ ክንፈ…
Rate this item
(0 votes)
ትናንት ምሽት ቦሌ በሚገኘው ኩሪፍቱ ዲፕሎማት ላውንጅ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ባለሀብቶች በፊልም ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን አፍስሰው ተጠቃሚ በመሆን ለጥበቡ እድገት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ተጠየቁ፡፡ ስብሰባውን ያዘጋጀው በመጪው አዲስ አመት “Colours of the Nile” ዓለም አቀፍ ፊልም አውደርዕይ የሚያቀርበው ብሉናይል ፊልም…