ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሳምንት በኋላ በለንደን ከተማ የሚጀመረው 30ኛው ኦሎምፒያድ መክፈቻ ስነስርዓት አጠቃላይ ገፅታ በጉጉት እየተጠበቀ ነው፡፡ የ70 አገራት መሪዎችን ጨምሮ 80ሺ ተመልካቾችን በሚያስተናገዱበት የኦሎምፒክ ስታድዬም መክፈቻው ሲደገስ እስከ 3 ሰዓት ይፈጃል ፡፡ በታዋቂው ዲያሬክተር ዳኒ ቦየል የሚዘጋጀው ስነስርዓቱ በአረንጓዴ ቀለም የሚታጀብ ነው…
Read 713 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ66 ዓመቱ እውቅ ተዋናይ ሲልቨስተር ስታሎን በልጁ ሞት ለተደራራቢ ሃዘኖች ተጋለጠ፡፡ ከሳምንት በፊት በመኖርያ ቤቱ ሞቶ በተገኘው ልጁ ሳጌ ስታሎን አሟሟት አባት ሲልቨስተር ስታሎን መጠየቅ አለበት በሚል ዘገባዎች እየጠወጡ ናቸው፡፡ ከ10 ቀናት በፊት የ33 ዓመቱ ሳጌ ስታሎን በሆሊውድ አቅራቢያ በሚገኘው…
Read 1837 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ማዶና ቀኝ ዘመም ብሄራዊ ግንባር የተባለ የፈረንሳይ ፖለቲካ ፓርቲ መሪን በናዚ በመመሰል በፓሪስ ባቀረበችው ኮንሰርት ክስ ሊመሰረትባት መሆኑን ቢቢሲ ገለፀ፡፡ ኤምዲኤንኤ የተባለ 12ኛ የስቱዲዮ አልበሟን ለማስተዋወቅ ባለም ዙርያ በ65 ከተሞች ኮንሰርት የማቅረብ እቅድ ይዛ እየሰራች ነው፡፡ ከሳምንት በፊት በፓሪስ ባቀረበችው…
Read 926 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአሜሪካ ከሚታዩ የቲቪ ፕሮግራሞች በሁለገብ ስኬቱ ይታወቅ የነበረው አሜሪካን አይዶል በዳኞች መመናመንና በተመልካች ማነስ ሊዳከም እንደሚችል ቺካጎ ትሪቡን አስታወቀ፡፡ በወራት ግዜ ውስጥ 12ኛውን የውድድር ዘመን ለመጀመር በዝግጅት ላይ የሚገኘው የቴሌቭዥን ፕሮግራሙ ላለፉት ሁለት ተከታታይ በዳኝነት የሰሩለት እውቅ ድምፃውያኑ ጄኒፈር ሎፔዝና…
Read 953 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በርካታ መንፈሳዊና ማህበራዊ የህትመት ውጤቶችን አትሞ በማሠራጨት የሚታወቀው ትንሣዔ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አዲስ ህንፃ ሊያስገነባ ነው፡፡ አምስት ኪሎ ጠቅላይ ቤተክህነት አካባቢ በ3ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ለሚሠራው ህንፃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን አንድ መቶ ሃያ ሚሊዬን ብር የመደበች ሲሆን ከትላንት…
Read 1408 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በትሩዝ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው እና በደራሲ መሐመድ ዳውድ ተደርሶ በዘሪሁን አስማማው እና በሳሙኤል ደበበ ዳሬክተርነት የተሠራው “አየሁሽ” ፊልም በነገው ዕለት በአዲስ አበባና በክልል ሲኒማ ቤቶች በ8፡00፣ በ10፡00 እና በ12፡00 ሰአት የሚመረቅ ሲሆን በልዩ ፕሮግራም በሀርመኒ ሆቴል ጥሪ የተደረገላቸው ሚኒስትሮች፣ አምበሳደሮች፣…
Read 1047 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና