ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛ ሰለሞን ታደሰ የተዘጋጀው “ቦሌ ፒኮክ ጋ ጠብቂኝ” መጽሐፍ ነገ በሌላ በኩል አቶ ተስፋሚካኤል ምንዳዬ የፃፉት “ጥቁር ሰው” የግጥም መጽሐፍ ዛሬ ከጧቱ ሦስት እንደሚመረቅ አዘጋጁ አስታወቁ፡፡
Read 5256 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ “ላፍተር ጄኔሬሽን ቱ ኦል” እየተዘጋጀ በየዓመቱ የሚቀርበው የሳቅ ቀን ታህሳስ 3 ቀን 2005 ዓ.ም ለ10ኛ ጊዜ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በዘንድሮ ዝግጅት አዘጋጆቹ በአፍሪካ የመጀመሪያው ነው ያሉት የሳቅ ትምህርት ቤት የሳቅ ቴራፒ ተማሪዎች ይመረቃሉ፡፡ ምርቃቱን አስመልክቶ አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት የአውሮፕላን…
Read 4666 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በብስራት ገመቹ ተፅፎ የተዘጋጀውና በራሷ ፕሮዲዩስ የተደረገው “መልሕቅ” ፊልም ሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር የሚመረቀው ፊልም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ለሕዝብ መቅረብ ጀምሯል፡፡ በፊልሙ በ “ሰው ለሰው” የቴሌቪዥን ድራማ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ትተውን የነበረችው ብስራት በ “መልሕቅ” እየተወነች ሲሆን…
Read 5136 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን በቅርብ ዓመታት ካስገነባቻቸው ካቴድራሎች (ደብሮች) አንዱ የሆነው የቦሌ ደብረሳሌም መድሃኒዓለም፣ መጥምቁ ዮሐንስና አቡነ አረጋዊ ካቴድራል የቱሪስት መስሕብነቱን ያሰበበት መሆኑን አስታወቀ፡፡ ካቴድራሉ በአዲስ አበባ ካሉ አብያተክርስትያናት ትልቁ ነው፡፡ ውጭ ሀገራት በሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ሀገር ዜጎች…
Read 5505 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዝነኛዋ አሜሪካዊት አቀንቃኝ ቢዮንሴ ኖውልስ፤ በግል ህይወቷ ላይ ያተኮረ ልዩ ጥናታዊ ፊልም በቅርቡ እንደምትሰራ “ዘ ሆሊዉድ ሪፖርተር” አስታወቀ፡፡ እ.ኤ.አ በ2013 ዓ.ም በኤችቢኦ ጣቢያ የሚሰራጨው ፊልሙ፤ የቢዮንሴን ስብእና ግልጥልጥ አድርጎ እንደሚያሳይ ተጠቁሟል፡፡ በዚህ ጥናታዊ ፊልም ላይ ቢዮንሴ በተዋናይነት፤በዲያሬክተርነት እና በኤክዝኪዩቲቭ ፕሮዱዩሰርነት…
Read 3587 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ታዋቂዋ የላቲን አሜሪካ ድምፃዊት ሻኪራ፤ የቀድሞ ፍቅረኛዋና ማናጀሯ አንቶኒዮ ዴ ላ ሩዋ የ100 ሚሊዮን ዶላር ክስ እንደመሠረተባት ሲቢኤስ ኒውስ ዘገበ፡፡ ድምፃዊቷ በ2008 እ.ኤ.አ ላይ ላይቭ ኔሽን ከተባለ የኮንሰርት ፕሮሞተር ጋር ለ10 ዓመታት የሚቆይ የ300 ሚሊዮን ዶላር ውል እንድትፈራረም ዋናውን ሚና…
Read 6186 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና