ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
በአማኑኤል ግርማ የተሰናዳውና የናይጄሪያዊውን ቀልደኛ የአክፓስ ቀልዶች የያዘው “የአክፓስ ቀልዶችና ምፀቶች” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ የቀልደኛውን 100 ያህል ቀልዶች ለአንባቢ በሚስማማ መልክ በመተርጐም ለአንባቢ ያደረሰው አማኑኤል ግርማ፤ በመፅሀፉ ላይ የተገለፀው ገፀ-ባህሪ ራሱ ቀልደኛው አክፓስ እንደሆነ በመግቢያው ላይ ጠቁሟል፡፡ በ113…
Rate this item
(1 Vote)
በፖርቹጋል ኤምባሲ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ትብብር የተዘጋጀ የፖርቹጋልንና የኢትዮጵያን የ500 ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚዘክር ኪነ ጥበባዊ ፕሮግራም በብሄራዊ ቴአትር ቀረበ፡፡ ባለፈው ሰኞ ከ6ሰዓት ተኩል ጀምሮ በተካሄደው በዚህ ዝግጅት ላይ በፖርቹጋልና በኢትዮጵያ አርቲስቶች የተለያዩ የጥበብ ስራዎች የቀረቡ ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
በጋዜጠኛ ሰለሞን ታደሰ የተጻፈው “የሸገር ወጎች ቁጥር ሁለት” መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡ የተለያዩ ወጎችና እውነተኛ ታሪኮች የተካተቱበት መፅሀፉ፤ ከአዲስ አበባ እስከ ዱባይ ስለ ተዘረጋ ሚስጥራዊ ቡድን፣ ስለ ነጋዴዎቹ ሴተኛ አዳሪዎች፣ በወሲብ ፊልም ላይ ስለተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን ሴቶችና ሌሎች እውነተኛ ታሪኮች ላይ ያተኮረ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ሴት ደራሲያን ማህበር በትላንትናው እለት ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በሩሲያ የሳይንስና የባህል አዳራሽ “ሰላም ለሴቶች ከጓዳ እስከ አደባባይ” በሚል መርህ የኪነ ጥበብ ዝግጅት አካሂዷል፡፡ ፕሮግራሙ የፀረ ፆታዊ ጥቃት ቀንን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሲሆን ወንድና ሴት ደራሲያን ጥቃት ላይ ያተኮሩ ስራዎቻቸውን ለታዳሚዎች…
Rate this item
(0 votes)
ጋለሪያ ቶሞካ ነገ ከረፋዱ አራት ሰዓት ጀምሮ በአርቲስት ዘላለም ግዛው የስዕል ስራዎች ላይ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ጋለሪው ከአንድ ወር በፊት “ግልፅና ስውር፡ ከብርድልብስ ስር” የተሰኘ የሰዓሊውን ስራዎች የሚያስቃኝ አውደ ርዕይ ለእይታ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ በነገው ውይይት ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች፣ የስዕል አድናቂዎች፣ ጥሪ…
Rate this item
(0 votes)
በበርካታ ፊልሞችና የሪያሊቲ የቲቪ ፕሮግራሞች ላይ በትወና የተሳተፈችው ታዋቂዋ ኔዘርላንዳዊት ተዋናይት ላውራ ፓንቲኮሮቮ ፕላን ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ እያከናወናችው የሚገኙ ሥራዎችን ጐበኘች፡፡“Because I’m a girl” በሚል መሪ ቃል በፕላን ኢንተርናሽናል የሚሰሩትንና የሴቶችን አቋመ በማጐልበትና ህይወታቸውን በመቀየር ላይ ትኩረት ያደጉትንና በደቡብ ክልል የተሰሩትን…