ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 07 February 2015 13:48

አዶት ሲኒማ ዛሬ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በዓይነቱና በአደረጃጀቱ እጅግ ዘመናዊ እንደሆነ የተነገረለት 600 ተመልካቾችን የሚይዘው አዶት ሲኒማና ቴያትር አዳራሽ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት ዛሬ ይመረቃል፡፡ ብስራተ ገብርኤል አካባቢ በሚገኘው አዶት ሕንፃ ላይ የተሰራው የሲኒማና ቴያትር አዳራሽ በዘመናዊ መሣሪያዎች የጥበብ ሥራዎችን ለተመልካች ለማቅረብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ…
Rate this item
(0 votes)
ግጥም በማሲንቆን ጨምሮ የተለያዩ የኪነጥበብ ዝግጅቶች የሚቀርቡበት ሁለተኛው “የዘመራ ምሽት” ዛሬ ማታ በባህር ዳር ካስትል ኩሪፍቱ ዋይን ሃውስ ውስጥ እንደሚካሄድ የፕሮግራሙ መስራችና ሥራ አስኪያጅ አቶ ደምስ አያሌው ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ በምሽቱ 13 ግጥሞች በማሲንቆ፣ ክራር፣ ዋሽንትና ከበሮ ታጅበው እንዲሁም ከጀርባ…
Rate this item
(2 votes)
በሌላ በኩል ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት አካባቢ በሚገኘው አናት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ የተከፈተው ልዑል ሲኒማ ሰሞኑን ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የሲኒማ ቤቱ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ልዑል አበበ ገለፁ፡፡ 400 መቀመጫዎችና 60 የቪአይፒ ወንበሮች ያሉት ሲኒማ ቤቱ፤ ዘመናዊ ሳውንድ…
Rate this item
(5 votes)
የአንዲት ሴተኛ አዳሪ ኢትዮጵያዊትን የዕለት ማስታወሻ የሚተርከውና በአርታኢ ፍፁም ብርሃኔ የተዘጋጀው “ሮዛ ቁጥር ሁለት” መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ነዋሪነቱ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ የሆነው የመፅሃፉ አርታኢ የባለታሪኳን ዳያሪዎች አሰባስቦ ለህትመት ለማብቃት አንድ ዓመት እንደወሰደበት ግልጿል፡፡ በዚህ መፅሃፍ የመጀመሪያው ክፍል ከአንድ…
Saturday, 31 January 2015 13:12

የድምፅ ውድድሩ ዛሬ ይጠናቀቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በአቢሲኒያ ኢንተርቴይንመንት እየተዘጋጀ በኤፍኤም 96.3 ላይ ሲሰራጭ የቆየው የቀጥታ የስልክ መስመር የድምፅ ውድድር ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ለመጨረሻ ውድድር የቀረቡ አምስት ተወዳዳሪዎች በቀጥታ ከስቱዲዮ የሚያካሂዱትን የድምፅ ውድድር ለመዳኘት ታዋቂ የሙዚቃ አቀናባሪዎችና ድምፃውያን በስፍራው ይገኛሉ፡፡ በውድድሩ ከአንድ እስከ ሶስት የሚወጡት ተወዳዳሪዎች የግጥም፣ የዜማና…
Rate this item
(3 votes)
በድምፃዊ ዳንኤል ዘውዱ የተሰራው “የዝና” የተሰኘና ነባር ዘፈኖች የተካተቱበት የሙዚቃ አልበም በገበያ ላይ ዋለ፡፡ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የተስፋዬ ወርቅነህን ተወዳጅ ዜማዎች ሪሚክስ በማድረግና በድጋሚ በመስራት በገበያ ላይ ያዋለው ድምፃዊ ዳንኤል ዘውዱ ለዘፈኖቹ ግጥምና ዜማ ደራሲዎች ተገቢውን…