ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የጥቁሮች ታሪክ ወር” ተብሎ የሚጠራውን የየካቲትን ወር ምክንያት በማድረግ በአሜሪካ ኤምባሲ ድጋፍ የተዘጋጀና በአፍሪካ አሜሪካዊ ሴት ሰዓሊያን ስራዎች ላይ ያተኮረ “የአፍሪካ አሜሪካዊ ሴቶች የስዕል ስራ ከ19-21ኛው ክፍለ ዘመን” የተሰኘ የስዕል ትርኢት ሰሞኑን በብሄራዊ ሙዚየም የተከፈተ ሲሆን በክልል ከተሞችም ይቀርባል ተብሏል፡፡…
Read 1064 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲ ስሄር ካሾጊ “ሚራዥ” በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ተፅፎ በመቅደስ ቁምላቸው “አሚራ” ተብሎ ወደ አማርኛ የተተረጎመው መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ ልብ አንጠልጣይና ትኩረትን ሰቅዞ የሚይዝ እንደሆነ የተነገረለት መፅሀፉ፤በአንዲት ወጣት የነፃነት ታጋይ ሴት ህይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው፡፡ ደራሲዋ ድብቁን የመካከለኛው ምስራቅ ወግ…
Read 2500 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጀሚል አክበር የተፃፈው “ሽርሽር” የተሰኘ የአጭር ልብወለዶች ስብስብ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ በመጽሃፉ ውስጥ 18 ያህል ታሪኮች የተካተቱ ሲሆን በ28 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ፀሀፊው ከዚህ ቀደም “ካገር ፍቅር እስከ አዲሳባ” የተሰኘ በእስረኞች ታሪክ ላይ የተመሰረተ መፅሀፍ ለንባብ ማብቃቱ የሚታወስ ሲሆን ታሪኩም…
Read 2395 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ቦሌ ፒኮክ ጋ ጠብቂኝ” እንዲሁም “የሸገር ወጎች 1 እና 2” በሚል መፃሕፍቶቹ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ሰለሞን ታደሰ አዲስ የትረካ ሲዲ ሊያወጣ ነው፡፡ “የትረካ ሲዲው ገቢ ሙሉ ለሙሉ ወላጆቻቸውን ላጡ ህፃናት ይውላል” ያለው ጋዜጠኛው፤ “ቦሌ ፒኮክ ጋ ጠብቂኝ” ከሚለው መፅሀፍ ላይ የተመረጡ…
Read 1667 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሻለቃ ዮሴፍ ያዘው የተጻፈው “ትግል አይቆምም” የተሰኘ የውትድርና መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ ደራሲው ከንጉስ ኃይለሥላሴ እስከ ደርግ ድረስ ያለፉበትን ዘመን ለመፃፍ ያነሳሳቸው ሁለት ምክንያቶች እንደሆኑ ይናገራሉ። አንደኛው፤ከ1966 ጀምሮ እስከ ደርግ መፈጠርና መቋቋም ድረስ የነበረው ትግል ወጥነት የሌለውና ሁሉም ስለ ራሱ…
Read 2435 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አባታቸውን በውትድርና ያጡና ጎዳና ላይ ተጥለው የተገኙ ህፃናትን ለማሳደጊያነት ታስቦ በ1973 ዓ.ም የተመሰረተው የ“ዝዋይ ህፃናት አምባ” ልጆች እየዘመሩ ካደጉባቸው መዝሙሮች መካከል 12ቱን ያካተተ “ፀሀዬ ደመቀች” የተሰኘ የመዝሙር ሲዲ ለገበያ ቀረበ፡፡ ሲዲው በተለይ በአገርና በወላጅ ፍቅር እንዲሁም በአፍሪካ ጉዳይ ላይ የሚያተኩሩ…
Read 3308 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና