ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
ታዋቂው ደራሲና ጋዜጠኛ አብርሃም ረታ ዓለሙ በህይወት ሳለ የተረጐመው “አባቶችና ልጆች እና ሌሎች ታሪኮች” የተሰኘው መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ የበቃ ሲሆን የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ በአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ አዳራሽ ይመረቃል ተብሏል፡፡ መጽሐፉ 15 አጫጭር ታሪኮችን ያካተተ ሲሆን በ49 ብር እንደሚሸጥ ታውቋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያን አየር ኃይል የ70 ዓመት ታሪክ የያዘ መጽሐፍ ዛሬ በካፒታል ሆቴል ከ4 ሰዓት ጀምሮ ይመረቃል፡፡ መጽሐፉ ከአገር ውስጥና ከውጭ አገራት የተሰባሰቡ የአየር ኃይልን መረጃዎች የያዘ ሲሆን ለመጪው ትውልድ ብዙ ፋይዳ እንደሚኖረው ተጠቁሟል፡፡ በ750 ገጾች የተቀነበበው መጽሃፉ፤ ዋጋው 350 ብር ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
ደራሲው ዘውዱ ደስታ የምንድስና ባለሙያ ሲሆን በዘርፋ በሃገራችን ውስጥ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ ሰርቷል፡፡ እየሰራም ይገኛል፡፡ደራሲው የህይወት ልምዱን ፤የንባብ ክህሎቱን ፤የብዙ ጊዜ ገጠመኞቹን ፤ትዝብቱንም ጭምር ሳንሱሲ ውስጥ ከትቧል፡፡ቀድሞ ሳንሱሲን እንዲያነቡ እድሉን ያገኙ ፀሀፊያን ከሶስት በላይ አንኳር ጉዳችን ደራሲው በመፅሀፋ እንዳስቀመጠና እንዲህም…
Rate this item
(1 Vote)
በበረከት ማቱሳላና በሰማኸኝ ደሳለኝ በእንግሊዝኛ ቋንቋ “Exodus South Ethiopia Travel Guide Book” በሚል ርዕስ ተፅፎ በኤክሰደስ ፕሮሞሽን ማስታወቂያ ስራ ድርጅት አሳታሚነት የታተመው የጉብኝትና የጉዞ መመሪያ መፅሀፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሀፉ በተለይም በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ታሪካዊ፣ ተፈጥሮአዊ፣ ባህላዊና ሰው ሰራሽ…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ዘውዱ ደስታ የተሰናዳው “ሳንሱሲ” የተሰኘው ልብወለድ መፅሐፍ በዚህ ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ ታሪካዊ ጉዳዮችን በሁሉም ዘመናት አነጋጋሪ በሆኑት ፎቶዎች የማይታዩ እጆች ላይ ተመርኩዞ ሀገራዊ ትልልቅ የግንባታ ሂደቶችን እያዋዛ ይዳሰሳል፡፡ “ሳንሱሲ” በ334 ገፅታ የተመጠነ ሲሆን በ136 ገፆች ዋጋ ለገበያ ቀርቧል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ ዳንኤል ብርሃኑ ተሾመ የተዘጋጀው “የማስታወቂያ መሰረታዊ መርሆዎች” የተሰኘ መጽሃፍ ሰሞኑን ለገበያ የቀረበ ሲሆን ከትላንት በስቲያ ምሽት በራስ ሆቴል አዳራሽ ተመርቋል፡፡ በሻማ ቡክስ አሳታሚነት ለንባብ የበቃው መፅሀፉ፤በተለይም የሬዲዮና ቴሌቪዥን ማስታወቂዎች ላይ በማተኮር በጥናት ላይ ተመስርቶ እንደተዘጋጀም ታውቋል፡፡ ከትላንት በስቲያ በመፅሀፉ…