ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ከ1950ዎቹ ጋዜጠኛ ኃይሉ ልመንህ እስከ 2004ቱ ገድለ-ሚካኤል አበበ ድረስ ያሉትን 180 የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ታሪክ ያካተተው “መዝገበ - አዕምሮ“ የተሰኘ ዳጎስ ያለ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ከ3 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡በተወዳጅ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተዘጋጅቶ የታተመው መጽሐፉ፤ በ600 ገጾች የተቀነበበ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
 በእንግሊዙ ዩኒቨርሲቲ ኦቭ ለንደን ስኩል ኦፍ ኦሪዬንታል ኤንድ አፍሪካን ስተዲስ እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ትብብር የተሰራው “ቴራኒያ ኮ ኮይሳኒ” (ዳኛው) የተሰኘ የሙርሲ ቴአትር፣ ነገ በብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ ቴአትሩ ባለፈው ሳምንት እሁድ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መመረቁ ይታወቃል፡፡ ቴአትሩ ባለሙያ ባልሆኑ የሙርሲ ተወላጆች፣…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ እስከዳር ግርማ የተጻፈው “የፈረንጅ ሚስት” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል።መፅሐፉ ከተለያየ ሃገር የመጡና የተለያየ የቆዳ ቀለም ያላቸው ወንዶች ባገቡ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ዙሪያ የሚያጠነትን ነው።በሞዴልነቷ አምባሳደርነቷ የምትታወቀው ደራሲዋ፤ በቅርቡ ለአንባቢያን ባደረሰችው “ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው?” የተሰኘ መጽሐፏ አድናቆት ተችሯታል።ደራሲዋ…
Rate this item
(2 votes)
በሰይፉ ድባቤ “አዝማች-የጉራጌ ሕዝብ አጭር ታሪክ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ ከ48 ዓመት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ። የመጽሐፉ መጀመሪያው ዕትም በ1966 ዓ.ም በተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት ታትሞ ሲወጣ፣ ሁለተኛው ዕትም በሰኔ 2014 ዓ.ም በሜጋ ማተሚያ ቤት ታትሞ መውጣቱ…