ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(7 votes)
ለአገራቸው ነፃነት ከጣልያን ጋር የተዋጉ አርበኛ ታሪክሁለት ልጆቻቸው በቀይ ሽብር ተገደሉ፡፡ ልጆቼን ልቅበር ሲሉ እስር ቤት ተወረወሩ፡፡ ሚስታቸው በሃዘን ብዛት ህይወታቸው አለፈ፡፡ አንድ የቀረቻቸው ልጅ የት እንደገባች አያውቁም፡፡ ስድስት ዓመት ታስረው ሲወጡ ቤታቸው ፈርሷል! አቶ መኮንን ብሩ ይባላሉ - የ99…
Rate this item
(3 votes)
ለትዳር ሽምግልና ሲላክ “አረብ አገር ትልካታለህ ወይ” ተብሎ መጠየቅ ተጀምሯል መምህራን፣ ፖሊሶችና የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች ጭምር እየተሰደዱ ነው የማህበራዊ ­ጥናት መድረክ ሰሞኑን “የወጣቶች ስደት” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው ፕሮግራም ወደ ደቡብ አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ የሚደረጉ የስራ ጉዞዎች ላይ ጥናታዊ ፅሁፎች…
Rate this item
(2 votes)
“ከተማውን ሁሉ እንኩሮ አደረጉት!” - የመዲናዋ ነዋሪ ምሬት አዲስ አበባ ከተማ በ126 ዓመት ታሪኳ እንደአሁኑ በልማት ሥራ የተዋከበችበት ዘመን ያለ አይመስለኝም፡፡ ጅምር የልማት ሥራዎቹን ውጤት በተስፋ የሚጠብቁ፣ በአድናቆት የሚመለከቱ፣ ነቀፌታ የሚሰነዝሩ ፣ በቅሬታ የሚያዩ---ነዋሪዎች አሉ። የአመለካከት ልዩነት መኖሩ አልሚው አካል…
Rate this item
(7 votes)
ቦታው ጉርድ ሾላ አካባቢ በሚገኘው ሳህሊተ ማርያም ቤተክርስቲያን ግቢ ነው፡፡ ዕለቱ ግንቦት 29 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ በ10 ሰዓት ላይ፤ ያለ ምንም ግርግርና ሁካታ ቤተክርስቲያኑ ደጅ መጥቶ የቆመው ዲኤክስ የቤት መኪና በውስጡ ሙሽሮችን ይዞ ነበር፡፡ ሙሽሪት ቬሎ ለብሳለች። ባልም በሙሉ…
Rate this item
(4 votes)
ረቡዕ ግንቦት 21 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ነው፡፡ በሒልተን ሆቴል በኩል ወደ መስቀል አደባባይ በእግር በመጓዝ ላይ ሳለሁ፤ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መግቢያ በር ላይ ትኩረቴን የሚስብ ክስተት አስተዋልኩ፡፡ ወደ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ግቢ የሚገቡ መኪኖች ጥብቅ…
Rate this item
(1 Vote)
እናት ህፃን ልጇን አዝላ ከገበያ እየተመለሰች ነው፡፡ በዘንቢሏም እቤት ለሚጠብቋት ልጆቿ የሚሆን ሙዝ፣ ሸንኮራ አገዳና መሰል ቁሶች ይዛለች፡፡ የእናታቸውን ከገበያ መመለስ የተመለከቱ ህፃናት ልጆቿና ውሻቸው እናቲቱን ለመቀበል ወደ እሷ ሲሮጡ የሚያሳየው ሥዕል ዓይንን ጨምድዶ የሚይዝ ቅርፅ ነው፡፡ የግርማችን ፒ ኤል…