ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ተቀማጭነቱ ኒውዚላንድ የሆነው አንከር የኢትዮጵያ የወተት ምርት ድርጅት የአገር ውስጥ የወተት ኢንዱስትሪውን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሳደግ ከኢትዮጵያ የወተት አቀራቢዎች ማኅበረር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚ/ር ዴኤታ ዶ/ር መብራህቱ መለስ በተገኙበት ከትናንት ወዲያ በራማዳ አዲስ ሆቴል በተደረገው የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በወተት አሰባሰብና…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው 9ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በደማቅ ሥነ-ስርዓት ተከፈተ፡፡ ከትናንት በስቲያ በኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተውና እስከ ሰኞ በሚቆየው የንግድ ትርዒት ከ160 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ አገራት ማለትም ከሕንድ 40፣ ከሱዳን…
Rate this item
(0 votes)
ፋልከን የትራንስፖርት ድርጅት፣ ከቻይናው ዞንግ ቶንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር ‹‹ፋልከን ኮች›› የሚል ስያሜ ያላቸው አገር አቋራጭ አውቶቡሶችን ለትራንስፖርት ሊያሰማራ ነው፡፡ ምቾት፣ ጥራትና ደህንነታቸው የተረጋገጡ የመጀመሪያዎቹ አውቶቡሶች አገር ውስጥ የገቡ ሲሆን ዛሬ ረፋድ ላይ ቦሌ ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ በሚገኘው “ራማዳ ኢንተርናሽናል…
Rate this item
(1 Vote)
 ቅዳሜ ጥቅምት 5 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አድማስ ጋዜጣ፤ “የጌዴኦ ዞን ከተሞች ነደዱ” በሚል ርዕስ የቀረበውን ዘገባ ይመለከታል፡፡ በመጀመሪያ በጌዴኦ ዞን በተከሰተ ግጭት ምክንያት በጠፋው የሰው ህይወትና በወደመው ንብረት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን፡፡ የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ ከላይ በተጠቀሰው ርዕስ የወጣው…
Rate this item
(0 votes)
ከግል ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ቀዳሚውና ከተመሰረተ 2 ዓመት የሆነው አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጁን 30, 2016 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ 81 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው የዛሬ ሳምንት በሂልተን ሆቴል ባደረገው 22ኛ ዓመታዊ መደበኛ የባለ አክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ…
Rate this item
(1 Vote)
 • መኖሪያ ቤትና ሲኖ ትራክ፣ አይሱዙ፣ ሚኒባስና ሌሎች ሽልማቶች ---- • ገቢው ለ3ሺ አረጋውያን ማዕከል መገንበያ ይውላል ተብሏል መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መረጃ ማዕከል፤ከኢትዮ ቴሌኮም በተሰጠው ፈቃድ መሰረት በቅርቡ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ ሲኤምሲ…