ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(6 votes)
 አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማሳደግ “ከአዋሽ ይቀበሉ! ያሸንፉ” በሚል ያዘጋጀውን ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የቤት አውቶሞቢል የሎተሪ ዕጣ የጅማ ከተማ ነዋሪዋ አሸነፉ፡፡ ባንኩ፤ የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማሳደግ ከሰኔ 24 ቀን 2008 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2009…
Rate this item
(2 votes)
ሽንት ቤት ሲመጠጥ የሚለቀቀውን መጥፎ ሽታ አስቡት! በጣም ይሰነፍጣል፡፡ አንዳንዱ፣ በክንዱ አፍንጫውን እየሸፈነ ጣደፍ ጣደፍ ይላል፡፡ ገሚሱ፣ እፍ እፍ እያለ አፍና አፍንጫውን በእጁ እየከለለ ከአካባው ለመጥፋት ይጣደፋል፡፡ የተቀረው ደፍሞ አፍና አፍንጫዬን ብዘጋ ወደ ውስጥ የገባው መጥፎ ሽታ መውጫ ያጣና ይመርዘኛል…
Rate this item
(1 Vote)
አቢሲኒያ ባንክ በቅርቡ ባደረገው የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛና 11ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤዎች ላይ ለግብረሰናይ ድርጅቶች እንዲለገስ የተወሰነውን የግማሽ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለተመረጡ 7 ግብረሰናይ ድርጅቶች ሰጠ፡፡ ባንኩ ባለፈው ሳምንት በቅርቡ ለተቀዳሚ ደንበኞች ማስተናገጃ በከፈተው ልዩ ሐበሻ ቅርንጫፍ በተደረገው የርክክብ ሥነ ስርዓት…
Rate this item
(1 Vote)
በ288 ሚሊዮን ዩሮ የዛሬ 10 ዓመት የተቋቋመው የቂሊንጦ ሄኒከን ቢራ ፋብሪካ ከአስራ አራት ወራት በፊት በ88 ሚ ዩሮ ወጪ የጁመረውን የማስፋፊያ ፕሮጀክት ያጠናቀቀ ሲሆን ማስፋፊያው 1.5 ሚሊዮን ሄክቶ ሊትር የነበረውን የፋብሪካውን የማምረት አቅም በእጥፍ በማሳደግ ወደ 3 ሚሊዮን ሄክቶ ሊትር…
Rate this item
(3 votes)
 - ጠቅላላ ካፒታሉን ወደ 4 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ወሰነ - ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች 500 ሺህ ብር ሰጠ አቢሲኒያ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ያልተጣራ 487.23 ሚ. ብር ያስመዘገበ ሲሆን፣ ይህም ካለፈው 2007 ዓ.ም ጋር ሲነፃፀር የ113.27 ሚ. ብር ወይም…
Rate this item
(1 Vote)
ከታክስ በፊት ከ428 ሚሊዮን ብር በላይ አተረፈ ሕብረት ባንክ ያለፈው ዓመት 2008 (ጁን 30 2016) የተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአገሪቱ ላሉ ባንኮች ፈታኝ ሆኖ ቢያልፍም፣ ባንኩ ባደረገው ያላሰለሰ ጥረት አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 13.63 ቢሊዮን ብር በማድረስ ከግል ባንኮች 4ኛ ደረጃ ሊይዝ…