ንግድና ኢኮኖሚ
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት “ኮንዲዩሲቭ ኢንቫይሮመንት ፎር ኢንሃንስድ ኤክስፖርት ፐርፎርማንስ) በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው 21ኛ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ከትናንት በስቲያ ተከፈተ፡፡ አገር ውስጥ ያሉ የንግድ ሰዎችን ከውጭ አገር አቻዎቻቸው ጋር የንግድ ትስስር እንዲፈጥሩ፣ ንግድና ኢንቨስትመንትን ለማስተዋወቅና የአባላቱን…
Read 1464 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የስኬቴ ምክንያት እልኸኛ መሆኔ ዛሬ፣ እንጀራዋ፣ ክብሯና ሽልማቷ ሊሆን፣ ከሰባት ዓመት በፊት የእርሻ ትምህርት እንድትማር ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ስትመደብ፣ ሕክምና (ሜዲስን) ወይም ኢንጂነሪንግ ካልሆነ በስተቀር እንዴት እርሻ እማራለሁ? እዚሁ ኮሌጅ ገብቼ ሌላ ነገር እማራለሁ እንጂ አልሄድም” በማለት አልቅሳና አስቸግራ ነበር፡፡ ወደ…
Read 5898 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ወደዚህ ዓለም የመጣችው በኃይል ጥቃት ነው። እናቷን አንድ ሻምበል አስገድዶ ይደፍራታል። በዚያው ጥቃት ተፀነሰች፡፡ እንደማንኛውም ህፃን ከ9 ወር በኋላ በደብረማርቆስ ከተማ ተወለደች። እንደ ወጉ ቢሆን ህፃን ልጅን እናትና አባት ነበሩ የሚያሳድጉት፡፡ እሷ ግን ለዚህ ፀጋ አልታደለችም። አባቷን ስለማታውቅ እናቷ ብቻዋን…
Read 3085 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
‹‹ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ማለት ሐሳብንና ገንዘብን አቀናጅቶ ሥራ መፍጠር ነው፡፡ ሰዎች እዚህ ተምረው ወጥተው እንዴት የራሳቸውን ሥራ መፍጠር እንደሚችሉ ነው የምናስተምረው፡፡ ሐሳብና ገንዘብ እንዴት እንደሚቀናጁ መንገድ እናሳያለን፡፡ ከፊዚቢሊቲ ጥናት አንስቶ ማርኬቲንግና ፋይናንሻል ስትራቴጂ እንዴት እንደሚቀረጽ እናስተምራለን፡፡ ምክንያቱም ያለ ፋይናንስ (ገንዘብ) ሐሳብ…
Read 3153 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ትኩስ የስጋ ምርት ለተባበሩት አ ረብ ኢምሬት ያቀርባል ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት መንከባከቢያና የመጀመሪያው ማቆያ በጅግጅጋ ከተማ አቅራቢያ ተገንብቷል፡፡ ሰሞኑን በጅግጅጋ ከተማ የተከበረውን 16ኛውን የአርብቶ አደሮች በአል ምክንያት በማድረግ የእንስሳት ጊዜያዊ ማቆያ ማዕከሉን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ጋዜጠኞች ጎብኝተውታል፡፡ ከ80…
Read 1783 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከ10 በላይ አገራት የመጡ ነጋዴዎች ይሳተፉበታል የጀርመኑ የንግድ ትርኢት አዘጋጅ ፌርትሬድና ኢትዮጵያዊው ፕራና ፕሮሞሽን በመተባበር ያዘጋጁት “አግሮፉድ ፕላስትፓክ” ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት የፊታችን አርብ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ለሶስት ቀናት በሚቆየው በዚህ የንግድ ትርኢት ላይ በግብርና፣ በምግብና መጠጥ፣ በፕላስቲክ፣ በማሸጊያ ቴክኖሎጂና…
Read 1100 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ