ንግድና ኢኮኖሚ
ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት በሞት ያጡ ህፃናትን፣ በልመና የሚተዳደሩና በሴተኛ አዳሪነት ተሰማርተው የነበሩ እናቶችን ከነልጆቻቸው ሰብስቦ ድጋፍ እያደረገ ያለው ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማኅበር፤ ለ3ኛ ጊዜ ከመጋቢት 17 እስከ 24 ቀን 2009 በልዩ ልዩ ዝግጅቶች “የፍቅር ሳምንት” እንደሚያከብር አስታውቋል፡፡ የማኅበሩን የበጎ ተግባር…
Read 2047 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ በኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንት የተዘጋጀው “ኢዮሃ ፋሲካ” ኤክስፖ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይከፈታል፡፡ ኤክስፖው ሻጭና ገዢን ከማገናኘት ባለፈ ለ22 ቀናት የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በወጣትና አንጋፋ ድምፃዊያን በማቅረብ የመዝናኛና የፌስቲቫል ድባብ እንዲኖረው መደረጉን የኢዮሃ…
Read 1532 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (አይሲኤኦ) ጋር በመተባበር፣ በአፍሪካ አኅጉር ለመጀመሪያ ጊዜ አራተኛውን ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም እንደሚያዘጋጅ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከማኔጅመንት ቡድን አባላት ጋር በመሆን ሰሞኑን በአቪዬሽን አካዳሚ በሰጡት መግለጫ፤ ‹‹የአቅም ግንባታ…
Read 1957 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
”ምግብን በግራም ገዝቶ መብላት ነውር የለውም” የአገር ሀብትን ከብክነት መቆጠብ ከቤት ጀምሮ እስከ ትልልቅ ተቋማት መዝለቅና ባህል መሆን አለበት በሚል ሀሳብ የባላገሩ አስጎብኚ ድርጅት ባለቤትና ስራ አስኪያጅ አቶ ተሾመ አየለ (ባላገሩ) ከጣይቱ ሆቴል ባለቤት ጋር በመመካከር ከሰሞኑ አዲስ ንቅናቄ ጀምረዋል፡፡…
Read 2202 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
መቀመጫውን ስዊዘርላንድ ያደረገውና በአውሮፓ፣ በኤስያና በአፍሪካ ከ300 በላይ ሆቴሎችን የሚያስተዳረው ሙቨንፒክ አለም አቀፍ ሆቴልና ሪዞርት፤ ዮቤክ የንግድ ስራ ድርጅት ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ የሚያስገነባውን ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ለማስተዳደር ስምምነት ፈፀመ፡፡ ከትላንት በስቲያ አመሻሽ ላይ በሸራተን ሆቴል ላሊበላ አዳራሽ ስምምነቱ በተፈረመበት…
Read 1613 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ባለፈው ቅዳሜ ከጉራጌ ዞን ተወላጆች ጋር በዞኑ ዋና ከተማ ወልቂጤ ላይ በአካባቢው ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ውይይት ያደረገው የዞኑ አስተዳደር፤ ከ340 ሺህ ሄክታር በላይ ቦታ አዘጋጅቼ ባለሀብቶችን እየተጠባበቅኩ ነው ብሏል፡፡ የአካባቢው ተወላጅ ባለሀብቶች ይሄን እድል በቅድሚያ እንዲጠቀሙበትም የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ…
Read 2733 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ