ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን በሂልተን ሆቴል በተካሄደ ወርክሾፕ ላይ የቀረበ ጥናታዊ ጽሑፍ፣ እኛ እንደማባያ (ወጥ) የምንጠቀማቸው ጥራጥሬዎች በአሁኑ ወቅት በመላው ዓለም ተፈላጊነታቸውና ዋጋቸው መጨመሩን አመለከተ። ኢትዮጵያ ለእነዚህ ምርቶች ተስማሚ አየር ንብረትና አመቺ ሁኔታ ስላላት፣ በብዛትና በጥራት እያመረተች ለዓለም ገበያ ብታቀርብ፣አሁን ከምታገኘው ከሁለትና ሦስት…
Rate this item
(0 votes)
የማሪታይም ጉዳይ ባለሥልጣን የቀድሞውን ዕቅድ መነሻ በማድረግ፣ አፈጻጸሙን ጐዶሎ ያደረጉትን ትላልቅ ጉዳዮች ለይቶ በማውጣት የሚቀጥለው 5 ዓመት እቅድ የተሻለ እንዲሆን ከደንበኞችና ባለድርሻ አካላት ጋር ከትናንት በስቲያ በኢሊሌ ሆቴል ባደረገው ምክክር፤ በዕቅዱ 5 ዓመት መጨረሻ ከአፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ለእርሻ አስፈላጊ የሆኑ ማዕድናት፣ በምግብና በኢንጂነሪንግ ጥበብ ዲዛይን አድርጎ ከፋብሪካ በሚሰራቸው ሸቀጦች አምራችነት በመላው ዓለም የሚታወቀው Israel Camical Limited (አይሲኤል) ኩባንያ በአፋር ክልል በፖታሽ ማዕድን ፍለጋ የተሰማራውን አላና ፖታሽ ኩባንያ መግዛቱን አስታወቀ፡፡ አይሲኤል ኩባንያ በሳምንቱ መጀመሪያ በቴልአቪቭ እስራኤል ባወጣው መግለጫ፤…
Rate this item
(2 votes)
በዓለም ዝምና ዝናቸው የገነነ፣ ምርጥ ባለ 5 እና 4 ኮከብ ሆቴሎች ቢኖሩም በአፍሪካ ስለሌሉ ብዙም አይታወቁም፡፡ በአፍሪካ የሌሉት ደግሞ በአጋጣሚ አይደለም - ሆን ብለው ነው፡፡ እንግዲህ የሆቴል ቢዝነስ ትርፍ ላይ ያተኮረ አይደል! አብዛኛው የአፍሪካ ህዝብ ድሃ ስለሆነ ሆቴሎቹ ቢሰሩም ተጠቃሚ…
Rate this item
(0 votes)
ዝቅተኛ መሆን አሳሳቢ ሆኗልየ5ኛ ክፍል ተማሪ ሳለሁ ኢትዮጵያ በ53 ሚሊዮን የቀንድ ከብቶች ብዛት ከአፍሪካ 1ኛ፣ ከዓለም 10ኛ መሆኗን ተምሬአለሁ፡፡ ዛሬ በሥራ ዓለም ከ20 ዓመት በላይ ቆይቼ ቁጥሩ ያው ከመሆኑም በላይ የወተትና የወተት ተዋጽኦ በጥራትም ሆነ በብዛት ዝቅተኛ መሆኑ ሰሞኑን ተገለፀ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ከ10 ዓመት በኋላ ደረጃውን የጠበቀ ዓለም አቀፍ ባንክ ለመሆን ወጥኖ እየተንቀሳቀሰ ነው - በፋይናንስ ኢንዱስትሪው በአገሪቷ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡፡ ህልሙን ለማሳካት እየፈጸማቸው ከሚገኙት ተግባራት አንዱ ባለፈው ሳምንት መገናኛ አካባቢ ያስመረቀው ባለ 17 ፎቅ የልህቀት ማዕከል (ሴንተር ኦፍ ኤክሰለንስ)…