ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(4 votes)
 “ድሮ ድሮ የታክሲ ሹፌር፣ አስተማሪና ፖሊስ መሆን ትልቅ ስኬት ነበር ምክንያቱም አሪፍ ደሞዝ ይከፈላቸዋል ተብሎ ይታሰባል፤ዛሬ ግን በተቃራኒው ታክሲ ማሽከርከርም ሆነ አስተማሪነት ምነው ካልጠፋ ስራ? የሚባሉ ሆነዋል” ሲል የተናገረው ከቦሌ ድልድይ ካዛንቺስ የሚሰራ አንድ የታክሲ ሹፌር ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ የታክሲ…
Rate this item
(2 votes)
ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ፣ ረጲ-ዊልማርና ፒስ ሰክሰስ የተባሉ ሶስት የሳሙና አምራች ድርጀቶች በግንባታ ላይ ሲሆኑ ተጠናቀው ወደ ምርት ሲገቡ የአገሪቷን የሳሙና ፍላጎት ሙሉ በሙሉ እንደሚሸፍኑ የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በዓመት ከ35 ሺህ ቶን በላይ ሳሙና ከ692 ሚ. ብር…
Rate this item
(1 Vote)
በ6 ወር ውስጥ ከ658 ሚ. ብር በላይ በቁጠባ ተሰባስቧል የህብረተሰቡ የቁጠባ ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የገለፀው የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አክሲዮን ማህበር፤ በዘንድሮ ግማሽ ዓመት ከ658 ሚ. ብር በላይ በቁጠባ ማሰባሰብ እንደተቻለ ጠቁሟል፡፡ የማህበሩ የኮሚዩኒኬሽንና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ…
Rate this item
(1 Vote)
 ቢሮ እስከ መዝጋትና ሰራተኛ እስከመበተን ደርሰናል አሉ በኢትዮጵያ በተለያዩ ማህበራዊ በጎ አድራጎት ስራዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በገንዘብ አቅም መዳከማቸው የተገለፀ ሲሆን ድርጅቶቹ ከገንዘብ ለጋሾች ያገኙ የነበረው የገንዘብ እርዳታ በየጊዜው እየቀነሰባቸው መሆኑን አስታውቀዋል፡፤ የበጎ አድራጎት ማህበራቱ የገንዘብ አቅማቸው በመዳከሙም…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው (2014/15) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በወጪ ንግድ ተሰማርተው ለባንኩ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ያስገኙ ደንበኞቹን ለማበረታታትና እውቅና ለመስጠት፣ የወርቅ፣ የብርና የነሐስ ዋንጫ ሸለመ፡፡ ባንኩ የሽልማት ሥነ-ሥርዓቱን ያካሄደው በሳምንቱ መጀመሪያ በሸራተን አዲስ ሆቴል ነው፡፡ ደንበኞቹ የውጭ ምንዛሪውን ያስገኙት በ3…
Rate this item
(12 votes)
ሥራ ፈላጊ ሲቪውን ሲያስገባ ገንዘብ አይጠየቅም፡፡ ለጽሑፍና የቃል ፈተና ሲቀርብ ገንዘብ አይከፍልም፡፡ ፈተናም አልፎ ሲቀጠርም፣ ገንዘብ እንዲከፍል አይደረግም፡፡ ከሥራ ፈላጊዎች የሚጠበቀው ሲቪአቸውን ለድርጅቱ አስገብተው መመዝገብ ብቻ ነው፡፡ አንድ ድርጅት ሲኒየር አካውንታት እፈልጋለሁ፤ ቅጠሩልኝ ይላቸዋል፡፡ በዳታ ቤዛቸው ከመዘገቡት ውስጥ በተፈለገው መመዘኛ…