ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
በ“ስቴም” ኤዱኬሽን ፒኤልሲ የሚተዳደረውና ሙሉ በሙሉ በውጭ ባለሀብቶች የተመሰረተው ኢንተሌክችዋል ት/ቤት 6ኛውንና በካምብሪጅ ሥርዓተ ትምህርት አገልግሎት የሚሰጠውን 6ኛ ቅርንጫፍ ከፈተ፡፡ ትምህርት ቤቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሶስተኛዋ የአለም አቀፍ ዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ መቀመጫ በሆነችዋ አዲስ አበባ የሚኖሩ አምባሳደሮች ዲፕሎማቶችና ዲያስፖራዎች በጠየቁት መሰረት…
Rate this item
(1 Vote)
• የፋብሪካውን ሙስናና ዝርፊያ በማጋለጤ ተባረርኩ ይላሉ • የ7 ዓመት የፍርድ ቤት ጉዳያቸው በምን ተቋጨ? በ1955 ዓ.ም በወንጂ ስኳር ፋብሪካ ውስጥ ነው የተወለዱት፡፡ በዚሁ ፋብሪካ ውስጥ አድገው፣ በተለያዩ ስራ ሀላፊነቶች ከ40 ዓመት በላይ አገልግለዋል፡፡ ትዳር መስርተው የልጅ ልጅ እስከ ማየትም…
Rate this item
(0 votes)
 ወርልድቪዥን ኢትዮጵያ በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ከሚያከናውናቸው የተቀናጀ የልማት ሥራዎች መካከል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግሥት ሆሞሻ፣ ባሞባሲና ማኦኮሞ አካባቢ ላለፉት 15 ዓመታት፣ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀባት ወረዳ ሸነን ከተማ መብኮ ደግሞ ላለፉት 17 ዓመታት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ከ124 ሚ. በላይ የዳልጋ ከብት ቢኖራትም፣ በዓመት ወደ ውጪ የምትልከው 2 ሚ. ያህሉን ብቻ ነው ከ10 አገራት የተውጣጡ ከአንድ መቶ በላይ ተሳታፊዎች የሚገኙበት የኢትዮጵያ የእንስሳት ሀብት ተዋፅኦ ኤግዚቢሽን ከጥቅምት 6 – 8, 2012 ዓ.ም ድረስ በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡…
Rate this item
(4 votes)
 ዳሸን ባንክ አ.ማ አዲስ ባስገነባው ዘመናዊ የዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ በዓይነቱና በአገልግሎቱ ልዩ የሆነ ቅርንጫፍ መክፈቱን አስታወቀ፡፡ ከትናንት በስቲያ በታዋቂው ኢትዮጵያ ባለሀብት በሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስም የተሰየመውንና በዋና መ/ቤቱ ሕንፃ ውስጥ የተከፈተውን ቅርንጫፍ በክብር እንግድነት ተገኝተው መርቀው የከፈቱት…
Rate this item
(2 votes)
ዓመቱ ሊጠቃለል እየተቃረበ ነው፡፡ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር በነበረኝ የአንድ ዓመት ቆይታ፣ በፖለቲካዊና በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ ጽሁፎችን ማቅረቤ ይታወሳል፡፡ ሆኖም በኢኮኖሚው ጉዳይ ብዙም አልሄድኩበት፡፡ እናም የዛሬው መጣጥፌን ትኩረት በኢኮኖሚው ላይ አድርጌአለሁ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ኮተቤ 02 ቀበሌ አካባቢ አንዲት…