ህብረተሰብ

Saturday, 05 September 2015 08:55

የነፃነት ጣምራ ክፋዮች

Written by
Rate this item
(2 votes)
ነፃነት በጥንድ እኩሌታዎች መስተጋብር አውን የሚሆን ገጽ በረከት ነው። እኩሌታዎቹ እያንዳንዳቸው በራሳቸው የሚነጉዱበት ሐዲድ አላቸው። በእየራሳቸው ሐዲድ ላይ በተናጥል ሾረው በማሳረጊያው ቀለበቱ ይደፍናል። ያኔ የነፃነት ኡደት ተጠናቀቀ ይባላል፡፡ የመጀመሪያው ገሚስ ቀለበት ነፃነት ከምን (Freedom From )የሚለውን ግዙፍ ጽንሰ-ሐሳብ ውስጡ የታቀፈ…
Rate this item
(0 votes)
በሀገራችን በሙያቸውም ሆነ በመልካም ምግባራቸው ከተገኙበት ዘመን አልፎ ተከታታይ ትውልዶችን የሚጠቅም ነገር ያደረጉ ብዙ ሰዎች አሉን፡፡ ይቻል እማይመስለውን ችለው ያሳዩን፤ ይሄድበት በማይመስል ጐዳና ተጉዘው አርአያ የሆኑን፤ በመረዳታቸው ምጥቀት ከፍ ብለው እኛንም ጨምረው ከፍ ያደረጉን የህልቆ መሣፍርት ባለውለታዎቻችን እዳ አለብን፡፡ መታደልም…
Rate this item
(7 votes)
የመጽሐፍ ቅኝት - በአብነት ስሜ)ካለፈው የቀጠለተራኪው እና ደራሲውየልቦለዱ ተራኪ እኔ ሞኝ ነኝ፤ እኔ ፈሪ ነኝ ይላል። ነገር ግን፣ ሞኝነቱ ውስጡ አስተዋይነትን፣ ፍርሀቱ ውስጥ ደግሞ ድፍረትን ማየት ይቻላል። ተራኪው ከክርስቶስ ይልቅ ለደቀመዝሙሩ ለጴጥሮስ ይቀርባል። ጴጥሮስ እንደ ህፃን የዋህ፣ ጉጉ፣ ችኩል፣ ፈጣንና…
Rate this item
(4 votes)
ፓይታጎረስ ‹‹ማዕከላዊው እሳት›› በሚል የሚጠቅሰው ፀሐይን ባይሆንም፤የፕላኔቶችን እንቅስቃሴ የሚያመለክት ዝርዝር ስርዓት የፈጠረ የመጀመሪያው ፈላስፋ ነበር፡፡ እንደፓይታጎረስ እምነት፤ ጠቅላላ ‹‹ዩኒቨርሱ›› የቁጥር ውጤት ነው፡፡ ቁጥሮች፤ ከሚወክሏቸውወይም ከሚዛመዷቸው ቁሳዊ ነገሮች የላቀና የበለጠ ማዕረግ ያላቸው ናቸው፡፡ ዛሬ የማጫውታችሁ ተረት መሰል የፍልስፍና ወግ ነው፡፡ ገፀ…
Monday, 24 August 2015 09:52

“…ነግረኸዋል?”

Written by
Rate this item
(4 votes)
ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ እኔና ባለቤቴ የገጣሚ ተፈሪ ዓለሙን የግጥም መጽሀፍና የግጥም ሲዲ ለመመረቅ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ተገኝተናል፤ ከሌሎች በርካታ እንግዶች ጋር፡፡ ወደ ቀኜ ዞር ስል የማስታወቂያ ባለሙያውን ተስፋዬ ማሞን አየሁትና በአንገት ዝቅታ ሰላም አልኩት፡፡ እሱ ከወንበሩ ብድግ ብሎ በወንበሮቻችን መካከል…
Rate this item
(3 votes)
‹‹የመድሃኒት ጥቂት ይበቃል እያለችየምኒሊክ እናት አንድ ወልዳ መከነች››(ሰርጉ ሃብለስላሴ)‹‹የሸዋው ንጉስ ሣህለ ሥላሴ ‹ምኒሊክ› በሚባል ስም ሊነግሱ ሲሉ አንድ መነኩሴ ‹በዚህ ስም አትንገስ፣ መጥፎ አጋጣሚ ያመጣብሃል፡፡ ይህ ስም የሚስማማው ከመጀመሪያ ልጅህ ከኃይለ መለኮት ለሚወለደው ነው። ይህም ስም የሚወጣለት የልጅ ልጅህ ኢትዮጵያን…