ህብረተሰብ
“…አቤት እቺ ዘኔ ሰው ስትወድ! የፍቅር አድባር ትመስላለች እኛ ስናያት፡፡ ከሷ ጋር ግማሽ ቀን ማሳለፍ ግማሽ አመት የመኖር ያህል ደስ ይላል፡፡ የከበቡዋት ሁሉ ደግሞ እንደሚወዷት በአይናቸው በገፅታቸው ይነበባል፡፡ ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል፡፡ ግልፅ፣ ቀና፣ ተጫዋችና ግጥም አዋቂ ናት፡፡…” መቼም እሱን…
Read 1155 times
Published in
ህብረተሰብ
የ”ሀበሻዊ ትሬዲንግ” መሥራችና ባለቤት - ዮርዳኖስ ፀጋው እንደ መግቢያበ22ኛው የዓለም ዋንጫ ዋዜማ ላይ በኳታር መዲና ዶሃ በሚገኘው ኮሪንሽ ጎዳና ላይ፣ ልዩ የባህልና ኪነጥበብ ፌስቲቫል ተካሂዶ ነበር፡፡ በኳታር የሚገኘውን የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ባሰባሰበው በዚህ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ባህልንና አገርን የሚያስተዋውቅ ዝግጅት…
Read 1527 times
Published in
ህብረተሰብ
(በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር) ይቅርታ፥ እርቅ፥ ምክክር፥ መግባባት። የማንለው የለም። ግን የሚደረግ ነገር የለም። ለምን? አንድ ነገር ለማድረግ ቀርቶ፥ ለመነጋገርም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ነን። ማስረጃ ቢባል በሦስት ረድፍ ላስረዳ። አንደኛ ንግግር መጀመር አይቻልም። ሁለተኛ ንግግር ቢጀመር…
Read 1666 times
Published in
ህብረተሰብ
- ሚዲያው ራሱን ከዘመኑ ጋር ማራመድ አለበት - በሚዲያው ማርኬት ምርጥ ልጆች ነው ያሉን በኢትዮጵያ የግል ፕሬስ ታሪክ ከአስር ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠሩ የህትመት ውጤቶች ማግኘት እጅጉን ብርቅ ነው። በ1990ዎቹ በመቶዎቸ ይቆጠሩ የነበሩት የግል ጋዜጦችና መፅሄቶች በፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶች እየተመናመኑ…
Read 1365 times
Published in
ህብረተሰብ
(የሰብለ ነጋሽ ሌላኛው ገጽታ) (ካለፈው ሳምንት የቀጠለ)“አባቴ ልብሱን አውልቆ ለድሃ የሚሰጥ ነው”ሰው ቤት ሆኜ ተቀጥሬ ስሰራ ሰው እንዴት እንደሚናፍቅ፣ ምን ያህል በችግር ውስጥ ሆነህ ችግርህን የምታወራለት እንደምታጣ አውቀዋለሁ፡፡ ሰው ማገዝ የሚለው ነገር ከእንዲህ አይነት የስሜት መጎዳት የሚመነጭ ነው፡፡ በራሴ መኖር…
Read 1166 times
Published in
ህብረተሰብ
• መንግስትና ህዝብን ማጭበርበር እግዚአብሔርን ማጭበርበር ነው • ለህዝቡ መንገድ ለመሥራት ከቀበሌ አመራሮች ጉቦ ተጠይቀናልባለፈው ሳምንት በልጅነታቸው ከሸንኮራ አገዳ ንግድ ጀምረው ዛሬ የቢሊዮኖች ዶላር ኢንቨስትመንት ባለቤት የሆኑትን የአቶ አቶ መኩሪያ ባሳዬ ቃለምልልስ የመጀመሪያ ክፍል አቅርበናል፡፡ በዚህ ሳምንት ደግሞ ጋዜጠኛ ናፍቆት…
Read 1846 times
Published in
ህብረተሰብ