ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ኤስኦኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ በሦስት ከተሞች ለጎዳና ተዳዳሪነት የተዳረጉ ህፃናትና ታዳጊዎችን ይታደጋል የተባለለትን የ5 ዓመት ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ ይፋ የሆነው ግንቦት 2 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ሲሆን ፤ለፕሮጀክቱም 273 ሚ. ብር (4 ሚ 376 ሺህ 073…
Rate this item
(1 Vote)
 የምክክር ኮሚሽኑ እንደቀድሞዎቹ ኮሚሽኖች እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሽምግልና ሲዋረድ፣ ነባሩ ባህላችንና እሴታችን ሲረገጥ ለምን ብሎ የጠየቀ የለም ለትውልዱ መበላሸት ትውልዱን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ ተገቢ አይደለም በአገራችን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ያስችላል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት አገራዊ ምክክር በመጪው ዓመት ህዳር ወር ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ከዛሬ 40 እና 50 አመት በፊት ሙሉ በሙሉ በደን የተሸፈነ ነበር። ያውም በተፈጥሮ የጥድ ዛፎችና በተለያዩ የፍራፍሬ ዛፎች። ዛሬ ግን ለምልክት ያህል ታሪክ ነጋሪ፣ ትናንትን ዘካሪ መስለው እዚህም እዚያም ጣል ጣል ብለው ከቆሙት እድሜ ጠገብ የጥድ ዛፎች በስተቀር ወደ ምድረ…
Rate this item
(0 votes)
 በአለም አቀፍ ደረጃ ቡና ከ50 ሀገሮች በላይ የሚመረት ሲሆን ከ120 ሚሊዮን በላይ የአለም ህዝብም ኑሮው የተመሰረተው በቡና ላይ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም ተወዳጅ የሆነው አረቢካ ቡና መገኛና ቡናን ለዓለም ያበረከተች ሀገር መሆኗ ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ከ5 ሚሊዮን በላይ…
Rate this item
(2 votes)
ማናችንም ብንሆን እርግጠኛ ሆነን ከሞት በኋላ ስላለው ህይወት መግለፅ ወይም ከሞት በኋላ በእርግጠኝነት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አናውቅም። ከመላምቶችና በእምነታችን ከተቀበልነው አስተምህሮ ባሻገር ሄደን ያየነው፣ ነክተን ያረጋገጥነው፤ አሽትተን የተገነዘብነው፤ ቀምሰን ያጣጣምነው ነገር የለም፡፡ ምድራዊ ቆይታችን በእድሜ ያልታጠረ ጊዜያዊ ባይሆንስ? ከሞት በኋላ…
Rate this item
(1 Vote)
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጋር የተያያዘ፣ ወጣ ያለና ያልተለመደ ግን ደግሞ የብዙ ህፃናትን ህይወት የታደገ ሰብዓዊ አድራጎት። እውነታው ለግማሽ ክፍለ ዘመን ለታሪኩ ባለቤቶችም ጭምር የተደበቀና ያልተገለፀ ታሪክ፡፡ ታሪኩ ከወቅቱ ወጣት የለንደን ነዋሪ እንግሊዛዊው ኒኮላስ ዊንተን ጋር ይያያዛል፡፡ ወጣቱ የሁለተኛ ዓለም ጦርነት…
Page 9 of 251