ህብረተሰብ

Saturday, 11 June 2022 20:00

ታሪክ - ለልጆች

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ውድ ልጆች፡- ከዚህ ታሪክ የምንማረው ቁምነገር፣ ማንንም በቅጡ ሳናውቅ ገጽታውን ብቻ አይተን ወደ ንቀትና ማሾፍ መግባት እንደሌለብን ነው። እጃቸው ላይ ልንወድቅ እንችላለንና፡፡ የወርቅ እንቁላል የምትጥለው ዶሮ ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ገበሬ በየቀኑ አንድ የወርቅ እንቁላል የምትጥል ዶሮ ነበረችው። እንቁላሉ ለገበሬውና…
Rate this item
(0 votes)
አሉ አንዳንድ ሰዎች። በቅድሚያ ጀግኖች፣ የሀገራቸው ነጻነት አርበኞች ሆነው ወሳኝ ሚና የሚጫወቱና ጊዜ ሲያልፍ ደሞ ህዝባቸው የሚኮራባቸው አበው ሆነው የሚያልፉ። የአንዳንድ ልዩ ሀገር መብራቶች ናቸው። ካገራቸውም አልፈው ለዓለም ህዝቦች ያበራሉ። (የምንጠቅሳቸው ዓመተ ምህረቶች በፈረንጅ አቆጣጠር ናቸው)በስመ ፍትህ ወነጻነት ወአብዮት ስለ…
Rate this item
(0 votes)
ይህን ጽሑፍ ስጽፍ በውስጤ እየተሰማኝ ያለውን ሀዘን ለመግለጽ ያዳግተኛል፡፡ በአንድ በኩልም ስጋት ይንጠኛል፡፡ ሁነኛ ምላሽ ባላገኝም የውስጤን ጥያቄ እያብላላሁ እንደ ቡና ቆሎ ከምቆረጥመው ወደ አደባባይ ባወጣው መልስ ሰጪው አካል ለእኔ እንኳን ብሎ ባይሆን፣ መሆን ያለበትን ተረድቶ ማስተካከያ ቢያደርግ ብዬ፣ አንድም…
Rate this item
(0 votes)
በመጀመሪያ በዚህ ጽሑፍ ለቀረቡት አብዛኞቹ ሐሳቦች መነሻ የሆኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ ለባለስልጣናት ባዘጋጁት ስልጠና ላይ ያቀረቧቸው ሐሳቦች በመሆናቸው፣ በቅድሚያ ላመሰግን እወዳለሁ። የምደግፈው እና የማመሰግነው ነገር እንዳለ ሁሉ የምቃወመውም ነገር የለም ማለት ግን አይደለም፡፡ ትውልድን የመገንባት -ዘመንን የመዋጀት…
Rate this item
(0 votes)
• ሁለተኛ አልበሟን በቅርቡ ለአድማጭ ታደርሳለች • በሽያጭ ባለሙያነቷ ከ40 በላይ ሽልማቶች አግኝታለች ትውልድና እድገቷ አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን እንዳጠናቀቀች ወደ ግሪክ አቀናች፡፡ ለአንድ ዓመት በግሪክ ከቆየች በኋላ በአጎቷ ግብዣ እ.ኤ.አ በ1992 ዓ.ም ወደ አሜሪካ ተሻገረች። በአሜሪካ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት የቀድሞው ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም ባልዋሉበት ሰፈር ስማቸው ሲነሳ ነበር። እርግጥ ዋነኛው ዜና በሩዋንዳ ዘር ፍጅት አስተባባሪነት ይፈለግ የነበረው የፕሬዚዳንቱ ዘብ ኃላፊ ፕሮታይስ ምፒራንያ፣ ዚምባብዌ ውስጥ ሞቶ ከተቀበረ ከ15 ዓመታት በኋላ እዛ ይኖር እንደነበረ መታወቁ ነው። ሀገሪቱ የወንጀለኞች መናኸሪያ…
Page 8 of 251