ህብረተሰብ
ወይዘሮ ፈለቀች ለማ እባላለሁ፡፡ የቤተሰብ አስተዳዳሪና የአስራ አንድ ልጆች እናት ነኝ፡፡ በጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደግሁት፡፡ ትምህርት የጀመርኩት በቄስ ትምህርት ቤት ነው፤ ከዚያም በመንግሥት ትምህርት ቤት ገብቼ እስከ ስድስተኛ ክፍል ከተማርኩ በኋላ በሀገሩ ባህልና ወግ መሠረት በጣም በልጅነቴ ተዳርኩ፡፡ ሆኖም…
Read 520 times
Published in
ህብረተሰብ
“Birds of the same feather flock together” የሚል የቆየ የእንግሊዛውያን አባባል አለ፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያንም “ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች” እንላለን፡፡ ይህን ለማለት ያስቻለኝ ለሌላ ሥራ መረጃ ሳገላብጥ አንድ ዘመን የሚጋሩ የሁለት አወዛጋቢ ግለሰቦች ተዛምዶ እጅግ ስላስገረመኝ ነው፡፡ የቃረምኩትን…
Read 412 times
Published in
ህብረተሰብ
ምክንያቱን ሳላውቀዉ ጋዜጣ ማንበብ ካቆምኩ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ ያሳዝናል! በ19/4/2017 ግን ወደ ቶሞካ ቡና ጎራ ብዬ በዕለቱ የወጣዉን አዲስ አድማስ ጋዜጣ ሳገላብጥ የማረከኝ ርዕስ አየሁ፡-‹‹አወዛጋቢዉ የነፃ ፈቃድ ግንዛቤ በስንኝ ዳብሮ ሲፈተሽ›› ይላል፡፡ የተፃፈዉ በኤመረተስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ነዉ፡፡ ፀሐፊዉን በአካልም ይሁን…
Read 588 times
Published in
ህብረተሰብ
ከማዘጋጃ ቤት እንደወጣሁ ቀጥታ ስፖርት ቤት ገባሁ። ምናልባት ለመነቃቃትና ያሳለፍኩትን ውጥረት ለመርሳት መላ ማበጀቴ ነው። የካቲትና መጋቢት 1992 ዓ.ም ያለ ሥራ አሳለፍኩ፡፡ በጊዜው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ተጀምራ ስለነበር፣ ዋና አዘጋጁ ነቢይ መኮንን ዘንድ በመሄድ ፅሁፎችን እሰጠው ነበር፡፡ ነቢይም ፅሁፎቼን ስለወደዳቸው…
Read 701 times
Published in
ህብረተሰብ
ሕይወትን ወደ ኋላ ማየት፣ትዝታን መጎንጎንና መፍተል፤ማዳወርና ፈትሾ፣ስለ ነገ ማስላት የሰው ልጆች ልዩ ተፈጥሮ ነው ብዬ አምናለሁ። እኔም ሰው ነኝና ትናንቴን ስቆፍር ብዙ ትዝታዎች ከፊቴ ድቅን እያሉ ምልዐትና ጉድለቴን እንደ መስታወት ያሳዩኛል። በርግጥም፣ ትናንት ማለት ዛሬ የቆምንበት መልክና ቁመና የተሠራበት፣ማንነታችን የቆመበት…
Read 822 times
Published in
ህብረተሰብ
ወደ ቡሌሆራከዲላ እስከ ይርጋ ጨፌ ያለው መሬት ከላይ በረጃጅም ዛፎች፣ ከስር ደግሞ ችምችም ባሉ የቡና ተክሎች ያሸበረቀ ውብ ምድር ነው፡፡ በዲላና በይርጋ ጨፌ መሐል በሙክት የምትታወቀው ወናጎ ትገኛለች፡፡ ይርጋ ጨፌ ስንሄድ ባንወርድም፣ በኋላ ከቡሌሆራ ስንመለስ አረፍ ብለን በአለም ገበያ በስሟ…
Read 798 times
Published in
ህብረተሰብ