ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“ጠንካራ የሥራ ስነ- ምግባር ድርጅትን ብቻ ሳይሆን የባለሙያዎችንናየሥራ ኃላፊዎችንም ሕይወት ይቀይራል”እ.ኤ.አ በ2022 ዓ.ም. በአለማችን ስኬታማ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ አንደኛ ደረጃ ላይ የተመዘገበው ስኬታማው የደቡብ አፍሪካ ተወላጅ ኢሎን ማስክ፤ በአንድ ቃለ መጠይቅ ላይ ከቀረቡለት ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ፣ ”ከስኬትዎ ጀርባ የነበረው የሥራ…
Rate this item
(1 Vote)
በታሪክ ሃዲድ ስንጓዝ፣በዘመን ኬላ ወደ ኋላ፣ መርምረን መርጠን ለመያዝ፣እውነትን ከሃሰት በኋላ፣ማንበብ ማጥናት አለብን፤የሰው ልጆች በጠቅላላ።፨ በአለም ላይ በጣም በርካታ ታላቅ ታሪክ የሰሩ ሰዎች አልፈዋል። የአብዛኛዎቹንም የህይወት ገጽ፣ ያበረከቱትን አስተዋጽዖ ተምረናል። አንብበናል። በዛውም ልክ ታላቅ ታሪክን ሰርተው ፍኖተ ህይወታቸው ለሁሉም በልኩ…
Rate this item
(0 votes)
 ወንድሜ ጠፍቶኝ ስሄድ፣ነብር አግኝቶኝ መንገድ፣አልተመለስኩም በዛው ቀረሁ፣እኔን ይብላኝ እያልሁ:: (በገና)ሰው እያለ አጠገባችን፣ቅንነቱን ማየት ሲያመን፣ከእኛው አብሮ በህይወት ቆሞመልካም ስሙን መጥራት ሲያቅተን፣ሰው ካልሞተ ወይም ካልሄደአይነሳም እንላለን፣እንዲህ እያልን፣ ስንቱን ጠቢብ እየሸኘን፣አበባውን ቀጥፈን ጥለን፣ አበባእናስቀምጣለን፡፡(ነቢይ መኮንን)ዘርፈ ብዙው ጥበበኛ፤ ከወይዘሮ በለጤ በድሉ እና ከአቶ መኮንን…
Rate this item
(1 Vote)
ካሊጉላ ከአባቱ ጀርማኒከስ እና ከእናቱ አግሪፒያ ሮም አጠገብ በምትገኝ አንቲየም በምትባል ትንሽ ከተማ በ12 A.D ተወለደ፡፡ ቤተሰቡ ካፈራቸው ስድስት ልጆች ሦስተኛው ነው፡፡ አባቱ ጀርማኒከስ በሮም ታሪክ በጣም የታወቀ የጦር መሪና ስመ ገናና ጀግና ሲሆን፤ እናቱ አግሪፒያ የመጀመሪያው የሮም ንጉስ የልጅ…
Rate this item
(4 votes)
 ባለፈው ሳምንት እኔና ባለቤቴ ልጆቻችንን ይዘን ለጥቂት ቀናት እረፍት ወደ ሃዋሳ ተሻግረን ነበር- ለመዝናናት። እንደሚታወቀው ሃዋሳ ከአገራችን ምርጥ ከተሞች ተጠቃሽ ናት፡፡ አየሯ ምቹ ነው፡፡ ውብ መልክአ ምድር የታደለች ናት፡፡ በሃይቆች ተከባለች፡፡ በዚያ ላይ እንደ ኃይሌ ሪዞርት ዓይነት ባለ 4 ኮከብ…
Sunday, 21 July 2024 00:00

ወርቃማው ሳይንስ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ዕውቀትን ከአንቀልባ እስከ መቃብር ፈልጉ”“ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ አማኝ አይደለም።” ይህ የነብዩ ሙሃመድ አስተምህሮና የእስልምና ሃይማኖት መተዳደሪያ ነው። “አንድ ሰው ለሌላ ሰው ካላዘነ አላህም ለርሱ አያዝንም።”(ነብዩ ሙሃመድ) እንዲህ የኾነውን የእስልምና አስተምህሮ በመካድ በአለም ላይ የተነዛ ሃሰተኛ ወሬ አለ፤ በበርካታ…
Page 5 of 273