ህብረተሰብ
ባለሚዛኗ እማማ እዚያ ማዶ መናፈሻው ውስጥ ጨበሬ ወጣቶች ‘ዛፍ ካልኾንን’ ብለው የሚጀነኑ ቁጥቋጦዎችን ጠጉር ያበጥራሉ፡፡ አጥሩ ላይ “ፈገግ በይ እንጂ.. አዎ እንደ…ሱ” እየተባባሉ ፎቶ የሚነሡ ወጣት ሴቶች ይታያሉ፡፡ እዚህ ማዶ የትኛው ባለሥልጣን እንደሚመጣ አልታወቀም፣ዝግትግት ያለ መንገድ አለ፡፡ የታጠቁ ወታደሮች ‘ውር…
Read 499 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጽሑፎቼ (አዲስ አድማስ ቅጽ 23 ቁጥር 1280 እና 1281) በታሪክ ዙሪያ አስተያየት ያቀረብኩኝ በመሆኑ የዚህ ጽሑፍ ትኩረት ታሪክና የአስተዳደር ሥርዓት አይሆኑም፡፡ ይህ ጽሑፍ ይበልጥ የሚያተኩረው በባህል ዙሪያ ነው፡፡ ባህልን አስመልክቶ ለመግለጥ የምሻው ደግሞ ስለ ባህል ምንነት ሳይሆን፤…
Read 867 times
Published in
ህብረተሰብ
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ሜክሲኮ አካባቢ መንገድ ለመሻገር ግራ ቀኝ አይቼ፣ ቀይ መብራት እንደበራ አረጋግጬ፣ የሚመጡ መኪኖችም ምንም ቢሆን ቀይ መብራት ስለበራና “ዜብራ” ላይ ስለሆንኩ ፍጥነታቸውን ይቀንሳሉ የሚል ግምት ወስጄ፣ እንዲሁም ራሴን አበረታትቼ መንገዱን መሻገር ጀመርኩ። የዜብራው አጋማሽ ጋ ስደርስ ፍጥነቱን…
Read 416 times
Published in
ህብረተሰብ
“ፍቅርዬ ሆ…” ከዛሬ ስንትና ስንት ዓመታት በፊት… ፒያሳ እንደዛሬው ሳይኾን ባንድ ካፌ ቁጭ ብለን የባጡን የቆጡን እያወራን ነበር፡፡ “እኔ የምልሽ?”“ወይየ?” ቆይ ግን “ወይየ” የሚለውን ቃል የከረሜላ ያህል እሷ አፍ ላይ ለምንድን ነው የሚጣፍጠው? የምሬን እኮ ነው:: ምን አስዋሸኝ?“ይሄ የታጠረው ሕንፃ…
Read 573 times
Published in
ህብረተሰብ
‹‹ጦርነትን ወይም ፖለቲካን ማካሄድ ቀላል ነገር ነው፡፡ ከእርሱ ጋር በነፃነት መኖር ግን…›› በዮናስ ታረቀኝ እ.ኤ.አ በ 2008 ዓ.ም ታይላንድ ውስጥ የተያዘው የዓለማችን ቁጥር አንድ የጦር መሳሪያ ነጋዴ የሆነው የቪክቶር ቦት ጉዳይ በወቅቱ አነጋጋሪ ነበር፡፡ ቪክቶር ቦት በ2010 ለአሜሪካኖች ተላልፎ ከተሰጠ…
Read 409 times
Published in
ህብረተሰብ
የራሳችሁ ጭንቅላት ነገር ፈልጓችሁ አያውቅም? ተሸክማችሁት ሳለ ድንገት ራሳችሁን ሲጠላችሁ ታውቋችሁ ያውቃል? የመጨረሻ አሰልቺ ፍጥረት እንደሆናችሁ ነግሯችሁ ምንም እንዳልተፈጠረ በፀጥታ ከእነ እድፋችሁ ጥሏችሁ ሄዶ የሚያውቅበት ቀን የለም? ማንም ሳይነካችሁ የታመማችሁበት…ማንም ሳይሰማችሁ የጮኸችሁበት…የቃላት ዶፍ መሀከል ሆናችሁ ማዳመጥ ያቃታችሁ…እነዚህ ቀናት እናንተ ጋር…
Read 1107 times
Published in
ህብረተሰብ