ህብረተሰብ
Sir Richard F.Burton የተከበራችሁ አንባብያን አንድ ሰው Sir የሚል ማእረግ የሚያገኘው ለታላቅዋ ብሪታንያ ታላቅ አገልግሎት በመፈፀሙ ንጉሱ (ወይም ንግስቷ) በልዩ ስነስርአት ሲሸልሙት ነው፡፡ በርተን ሰላሳ ዘጠኝ ቋንቋ አጣርቶ ያውቃል፡፡ “አንድ ሺ ከአንድ ሌሊት” የሚባለውን የአረብኛ የተረቶች ስብስብ ተርጉሞ በአስራ ሁለት…
Read 4067 times
Published in
ህብረተሰብ
“እንደ አሜሪካ የማይተኛበት ሀገር ያለ አይመስለኝም” የሀገሬ ሰው ሲተርት የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም ይላል፡፡ ኢትዮጵያውያኖችና በሌላ ታዳጊ ሀገር የሚኖሩ ሰዎች ግን አሜሪካን በስም ብቻ ይናፍቋታል፡፡ መቼም ድህነት እንኳን አሜሪካን ሱዳንን እንድናፍቅ አድርጐን የለ!ንይደረግ? በ2010 የዲቪ ፕሮግራም ዲቪ ደርሶኝ አሜሪካ የመሄድ ዕድሉን…
Read 4014 times
Published in
ህብረተሰብ
እነሆ ይሄው ገና የተባለው በዓል ሆነ፡፡ ይህን ተገን ያደረገው የፈረንጆች ዘመን መለወጫም ሆነ፡፡ ዘመንን ለመቁጠር መነሻ ከሆኑት ጥንታትም (Epochs) አንዱ የሆነው ይሄው የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያውያን ያሉት ከሌሎቹ በተለየ ቀን የሚያከብሩበትና ከልደቱ ተጀምሮ የሚቆጠረውን የዓመት ቁጥር በሰባትና በስምንት…
Read 3307 times
Published in
ህብረተሰብ
በጥንታዊው ዘመን “The Seven Wonders of the World” ተብለው የተመዘገቡ፣ የሰው ልጅ የሰራቸው “ድንቅ”ቅርሶች ነበሩ፡፡ ከነዚህም መሀል የግብፅ ፒራሚዶች፣ትልቁ የቻይና ግምብ፣ እና የአቴንስ Acropolis በብዛት ይጠቀሱ ነበር፡፡ ሀዋርያቱ ከእስራኤል ወጥተው በየአገሩ እየዞሩ፣ ተአምራት እየሰሩ ሲያስተምሩ፣ ኤፌሶን ወደብ ውስጥ የቆመው መጠኑ…
Read 4263 times
Published in
ህብረተሰብ
“ሹፌሩንም ተሳፋሪውንም ይጐዳል” የታሪፍ ማስተካከያው ኪሎ ሜትርን ያገናዘበ አይደለም፡፡ መንገዱ በትራፊክ ባይጨናነቅም 6 ኪሎ ሜትር ነው በሊትር የሚነዱት፡፡ በ2.80 ሲሠላ ሰባት ኪሎ ሜትር ማለት አያዋጣም፡፡ ይሄ ሹፌሩን ይጐዳል፡፡ ተሳፋሪውን በተመለከተ ደግሞ ቀድሞ 1.40 የነበረው 2.80 ገብቷል፡፡ እነዚህን ሰዎች ትንሸ ኪሎ…
Read 3054 times
Published in
ህብረተሰብ
በዛሬው ፅሁፌ ታሪካቸውን በአጭር ቃለ ምልልስ የማቀርብላችሁ ወጣቶች “ታላላቅ ህልሞች” በሚለው የስኬታማ ሰዎችን ታሪክ የያዘ መፅሃፍ ውስጥ ያነበብኩት አሜሪካዊ ቢሊዬነርን አስታውሰውኛል፡፡ አሜሪካዊው ዌይዝንገር እንደነዚህ ወጣቶች ሰፈር ውስጥ ቆሻሻ በመሰብሰብ ጀምሮ ነው ሥራውን ወደ ትልቅ ቢዝነስ በማስፋት በርካታ የቆሻሻ መጣያ መኪኖች…
Read 2787 times
Published in
ህብረተሰብ