ህብረተሰብ
በአንዲት ትንሽ የገጠር ከተማ ውስጥ በሸቀጣ ሸቀጥ ንግድ ላይ ተሰማርቶ የሚኖር አንድ ሰው ነበር፡፡ በአካባቢው ብዙ ነጋዴዎች ስላልነበሩ ለአያሌ ዓመታት በታዋቂነት ሠርቷል፡፡ ቀስ በቀስ ከተማዋ እያደገችና ነጋዴዎች እየተበራከቱ ሲመጡ ሕዝቡ የተለያዩ አማራጮችን መጠቀም ጀመረ፡፡ አንጋፋው ነጋዴም ከጊዜ ወደ ጊዜ ገበያው…
Read 746 times
Published in
ህብረተሰብ
“የአገጭ ሽበት” ማታ ወደ አልጋው ሲያመራ “አንጋረ ፈላስፋ” መፅሐፍ ላይ አንድ መልዕክት እንቅልፍ ነስቶት የረባ እንቅልፍ አልተኛም፡፡ እንደወትሮው ተኛ ተኛ የሚል ድባቴ አልተሰማዉም፡፡ ጠዋት 3፡43 ላይ “ተነስ” ተብሎ የተቀሰቀሰ ያህል ከአልጋው ላይ እመር ብሎ ተነሳ፡፡ ያን መፅሃፍ እንደገና አነሳው፡፡ አንስቶ…
Read 589 times
Published in
ህብረተሰብ
መርካቶ ውስጥ የእሳት አደጋ ተነስቶ ከፍተኛ ውድመት ሲያደርስ የሰሞኑ የመጀመሪያው አይደለም፡፡ በ1958 ዓ.ም በ‹‹ብርሌ ተራ›› (አሁን የጣና ገበያ ሕንፃ ባለበት ስፍራ) የተነሳው እሳት 800 ሱቆችን አውድሞ ነበር፡፡ በ1975 ዓ.ም የተከሰተ የእሳት አደጋ ደግሞ የ‹‹ራጉኤል ገበያ››ን 1 ሺህ 39 ሱቆች ወደ…
Read 497 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 19 October 2024 12:29
የዑመር ኻያም አንዲት ግጥም፤ ሁለት ቁንጮ የአማርኛ ገጣሚዎች ምናብ
Written by ሽብሩ ተድላ (ኤመረተስ ፕሮፌሰር)
ሁለት የታወቁ የአማርኛ ግጥም ደራሲያን፣ ተስፋዬ ገሠሠ እና በዕውቀቱ ሥዩም ለአንድ የዑመር ኻያም ግጥም በየፊናቸው የሰጡትን ትርጉም (ትርጉም ማለት አከራካሪ፣ አወዛጋቢ፣ ቢሆንም)፣ ወይም እይታቸውን ላካፍላችሁ፡፡ ተስፋዬ ገሠሠ “መልክአ ዑመር” ብሎ በሰየማት በ1987 ዓ.ም. የታተመች ውብ የአማርኛ ግጥም መድበል፣ “የቅኔ መጽሐፍ…
Read 697 times
Published in
ህብረተሰብ
“ልጅህ በጎ ናት?”ኮማንድ ፖስቱ በተነሣ ማግስት፡፡ ቀትር ላይ፡፡ ከመንገዱ ማዶ በዜብራው ትይዩ የልጁን መምጣት በጉጉት የሚጠብቅ አባት መኪናው ውስጥ በጸጥታ ተቀምጧል፡፡ ጸጥታው ግን አልዘለቀም፡፡ ወዲያው ‘ጓ’ የሚል ድምጽ ከማዶ ተሰማ፡፡ ከተቀመጠበት እመር ብሎ ከመኪናው ወጥቶ ድምፁን ወደሰማበት ተጣደፈ፡፡ ሰዎች ገለል…
Read 777 times
Published in
ህብረተሰብ
በአንዲት ደማቅ ከተማ ውስጥ የተለያየ እምነት፤ባህል ቋንቋና ልምድ ያላቸውና ከተለያየ አካባቢ የተሰባሰቡ የማህበረሰብ አባላት በአንድነት ተስማምተው፣ ተከባብረው፣ተረዳድተውና ተሳስበው ይኖሩ ነበር፡፡ የተለያዩ በዓላትን በጋራ የሚያከብሩ፤ወጎችን ልምዶችንና አስተሳሰቦችን በመከባበር የሚለማመዱ ፤ደስታቸውንም ሆነ ችግሮቻቸውን በአንድነት የሚወጡም ነበሩ፡፡ ከዓመታት በኋላ በተፈጠሩ ጥቃቅን አለመግባባቶች የተነሳ…
Read 511 times
Published in
ህብረተሰብ