ህብረተሰብ

Rate this item
(13 votes)
የሰዎችን አስተሳሰብ ሊለውጡ የሚችሉ ንግግሮችን በማድረግ የሚታወቀው ዓምደኛው ዴቪድ ጄ. ፖላይ ‹የቆሻሻ መኪና ሕግ (The Law of the Garbage Truck) የተሰኘ ተወዳጅና ተደናቂ መጽሐፍ አለው፡፡ ይህንን መጽሐፉን ለመጻፍ መነሻ የሆነው ኒውዮርክ ውስጥ አንድ ቀን በታክሲ ሲጓዝ ያጋጠመው አደጋ ነበር፡፡ እርሱ…
Rate this item
(3 votes)
በ“ኦያያ መልቲ ሚዲያ” ስር የሚተዳደረው የብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ሬዲዮ መሥራችና ባለቤት ዕውቁ የስፖርት ጋዜጠኛ መሰለ መንግስቱ፤ ባለፈው እሁድ ሁለት ልጆቹን ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በደመቀ ድግስ ድሯል፡፡ የሰርጉ ስነ-ስርዓትም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 በብስራት ኤፍ ኤም በቀጥታ…
Rate this item
(1 Vote)
የእናት ተፈጥሮ የአተነፋፈስ ስልተ ምት ልክ አይደለም፡፡ የሰው ዘር ቀኖናዋን አፋልሶ ምድራዊ ገሃነምን ዓይን አዋጅ ማድረግ ከጀመረ ሰነባበተ፡፡ መልካም መዓዛዋ ተፈጥሯዊ ባልሆነ ጣልቃ ገብነት ምክነያት በጠያፍ ጠረን ተበክሏል፡፡ ለምለም ገጽታዋ ከል ለብሷል፡፡ ወንዞች፣ተራሮቿ በችግር አግጥጠው የጣዕረ-ሞት ድባባቸውን ያስተጋባሉ፡፡ እንዲህ ከተፈጥሮ…
Rate this item
(4 votes)
(የመጨረሻው ክፍል)ከአባ ጫላ ጋር አንድ ምሽት ሰፈራችን ቡልጋሪያ መፅሀፍ ላውሰው ተገናኘን፡፡ አባ ጫላ፤ ይሄን አውራልኝ ተብሎ የሚናገር ሰው አይደለም፡፡ እሱ በፈለገ ሰዓት ያሻውን ይናገራል፡፡ ከተናገረው ውስጥ ይሄ ይጠቅመኛል የሚለውን የሚወስደው አድማጩ ነው! ታዲያ ያን ምሽት አባ ጫላ፤ “አንድ ነገር ልንገርህ…
Rate this item
(10 votes)
ሰዎች፣ “የዘራነውን እያጨድን ነው” አዲስ አበባ ለወትሮም ከቆሻሻና ከመጥፎ ሽታ፣ ትንሽ እፎይታ የሚያስብል ትንሽ ፋታ ያገኘችበት ጊዜ የለም፡፡ የክረምት ዝናብ ሲመጣ፣ አገስ ገሰሱን ጠራርጎ የሚያፀዳ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል፡፡ ዝናብ ሲያባራ፣ በየጎዳናው የምታዩት ጎርፍ፣ ጥቁረቱ ያስፈራል፡፡ ሽታው ያጥወለውላል፡፡ በየመፀዳጃ ቤቱና በየቱቦው የተጠራቀመውን…
Rate this item
(5 votes)
ዓሣ በባህር ውስጥ እንዲኖር፤ ሰው በባህል ውስጥ ይኖራል፡፡ ሰው በባህሉ፤ ዓሣም በባህሩ ይዋኛል፡፡ ዓሣ ከባህር ወጥቶ ለመኖር እንደሚቸገርል፤ ሰውም ከሚዋኝበት ባህል ወጥቶ፤ የባህልን ምንነት በግልጽ ለማየት፤ እንዴት እንደሚሰራም ለመረዳት ይቸገራል። ታዲያ ሰው የሚኖርበትን ወይም በዙሪያው ያለውን ዓለም በወጉ ለመረዳት እና…