ህብረተሰብ

Saturday, 27 January 2018 11:47

ዛሬም ብሔራዊ እርቅ

Written by
Rate this item
(6 votes)
አንድ ጊዜ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ ደራሲያንን ሰብስበው ስለ አብዮቱ እንዲጽፉ ጠየቋቸው ይባላል፡፡ ድርሰት ዝም ብሎ የሚሠራ ሥራ አልነበረምና ሁሉም ግራ ተጋብተው፣ የሊቀ መንበሩን ዐይን ዐይን እያዩ፣ ዝም ብለው ይቀመጣሉ፡፡ በመሃል ዝምታው ያስጨነቃቸው አቶ መንግሥቱ ለማ ተነስተው፤ ‹‹ጓድ ሊቀ መንበር፤ ምን…
Rate this item
(5 votes)
በርዕሱ የተነሳውን ሐሳብ ሙሉ የሚያደርግ ሌላ ሐሳብ መጨመር ይኖርብኛል፡፡ ‹‹አገሬን እንደምወዳት የማውቀው፤ ስትሳሳት ደፍሬ መናገር በመቻሌ ነው›› ብያለሁ፡፡ እርሷ ደግሞ እኔን እንደምትወደኝ የማውቀው፤ ስህተት የመሰለኝን ነገር በድፍረት የመናገር መብቴን ስታከብርልኝ ነው፡፡ እንደምትወደኝ የማውቀው፤ ሐሳቤን አክብራ - ዘክራ፣ በአንክሮ አዳምጣ መልስ…
Rate this item
(8 votes)
ክፍል ፪ - ዓለማዊነት፣ የግለሰብ ነፃነትና የሐሳብ ብዝሃነት በዘርዓያዕቆብ ውስጥ (ይህ ፅሁፍ በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን አዘጋጅነት “ዋኖቻችንን እናስብ” በሚል ዓላማ ጥር 1፣ 2010 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር ፈላስፋው ዘርዓያዕቆብን ለመዘከር በተዘጋጀው መድረክ ላይ የቀረበ ፅሁፍ ነው) 17ኛው ክ/ዘ ላይ በዘርዓያዕቆብ…
Saturday, 20 January 2018 12:23

“ሀ ያሉ ጦም አደሩ!” (ወግ)

Written by
Rate this item
(2 votes)
እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን! ማግኘት ምንድን ነው? ምስጋና የሚሰጠውስ ለየትኛዉ ዓይነት ማግኘት ነው? መልሱ ምንም ሆነ ምን እኔና ቤቴ ግን ተርፎን ስለምንረጨዉ ንዋይ ሳይሆን፤ ያዘነልን ስለሚወረውርልን፤ የራራ ስለሚያበድረን ወር መፍጃ እናመሰግናለን፡፡አንዳንዴ ትካዜዬ ሌላ ትካዜን ይወልድና በሣሣዉ ኑሮዬ ላይ ተንጠላጥዬ፣…
Rate this item
(5 votes)
ክፍል ፩ - የዘርዓያዕቆብ ትንሳኤ (ይህ ፅሁፍ በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን አዘጋጅነት “ዋኖቻችንን እናስብ” በሚል ዓላማ ጥር 1 ቀን 2010 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር፣ ፈላስፋው ዘርዓያዕቆብን ለመዘከር በተዘጋጀው መድረክ ላይ የቀረበ ነው፣ ከተወሰነ ጭማሪ ጋር) ታላቁ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ ዘርዓያዕቆብ በእንደዚህ ዓይነት…
Rate this item
(0 votes)
 መጋቢት 28 ቀን 1928 ዓ.ም ጀኔራል ቦዶሊዮ አዲስ አበባን ያዘ፡፡ ለዚህ ዘመቻ 13 ሺህ ወታደር አሰልፎ ነበር፡፡ በዚሁ ቀን በነበረ ተቃውሞ፣ 1500 የሚሆኑ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተገድለዋል። ጣሊያኖች ‹‹የመጣነው ኢትዮጵያን ለማሠልጠን ነው›› በማለት አስቀድመውም የሰበኩ ቢሆንም፣ ከባንዳዎች በስተቀር አዎ ብሎ…