ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“ከአመጿ ጀርባ” የተሰኘው መጽሐፍ ደራሲ ኤደን ሐብታሙ፣ በአንድ ወቅት ለእረፍት ግሪክ ሄዳ መመለሷን ሰምቼ አጀብ ማለቴን አስታውሳለሁ። ከልብ አድንቄአለሁ፤ ተገርሜአለሁም። (ልብ አድርጉልኝ፤ በመጻሕፍት ሽያጭ ባህር ማዶ ሄዳ ተዝናናች አላልኩም) ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ደራሲ ሞልቶለት፣ የመጻሕፍት ሽያጩ አበልጽጎት ለእረፍት ባህር ማዶ የተሻገረ…
Thursday, 30 January 2025 00:00

ከአድማስ ትውስታ ፤ 1992

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“እኔ ማን ነኝ?” አንድ ጥንታዊ የቻይና ፈላስፋ ሁልጊዜም የሚያስደነግጠኝን እውነት ነግሮኛል፡፡ “ሰባ - ሰማንያ ዓመት እንኖር ይሆናል፡፡ ከዚህ ውስጥ ከግማሽ በላዩ በእንቅልፍ የሚያልፍ ጊዜ ነው፡፡ ከቀሪው፣ አንድ - ሦስት ዓመቱ ጨርሶ በሌሎች ምህረት ስር ያለ፣ በሽንት የተጨማለቀ ህፃን ሆነን ያልፋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የነብይ ገፅ በተለያየ ሙያ ላይ ያለህ አንተ ሰው፤ ከሙያህ፣ ከህሊናህ ውጪ ለጥቅም፣ ለፖለቲካ ተገዝተህ እንድትኖር ሲጠይቁህ፣ ያለህ መልስ አንድ ብቻ ይሁን፡፡ እምቢ! በተለያየ ሙያ ላይ ያለሽ አንቺ ሴት፤ ከሙያሽ፣ ክህሊናሽ ውጪ ለጥቅም፣ ለፖለቲካ ተገዝተሽ እንድትኖሪ ሲጠይቁሽ፣ ሴትነትሽን መጠቀሚያ ሊያደርጉት ሲያስቡ፣…
Tuesday, 28 January 2025 19:58

እኔ ወይስ ሌላኛው እኔ?

Written by
Rate this item
(4 votes)
ይሄ ገጠመኝ መቼቱ አይታወቅም፡፡ ገጠመኙ የሆነ የተፈፀመ ነው፣ የት እና መቼ እንደተፈፀመ ግን አይታወቅም፡፡ ታሪኩ ተራ የሚመስል ገጠመኝ ነው፣ በልቦናዬ የፈጠረው ጥልቀት ግን መለኪያ የለውም፡፡ ታሪኩ አጭር ነው፣ የታሪኩን ዳና ግን ሁለንታውን በጠቅላላ ባስስ እንኳን የምደርስበት አይመስለኝም፡፡ ቀን ላይ የተፈጠረ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያ በእስልምና ታሪክ ውስጥ ልዩ እና ወሳኝ ቦታ አላት። ከመካ ስደት ለሚሸሹ የጥንት ሙስሊሞች የመጀመሪያ መሸሸጊያ ቦታ በመባል የምትታወቀው ሀገሪቱ፣ ከእምነቱ አመጣጥ ጋር የተሳሰረ ነው። እ.ኤ.አ በ615፣ በነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የሕይወት ዘመን፣ አንዳንድ የቅርብ ጓደኞቻቸውን ጨምሮ የጥንት ሙስሊሞች ቡድን በአቢሲኒያ…
Rate this item
(0 votes)
የመጀመሪያው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ታትሞ ለንባብ የበቃው ታህሳስ 29 ቀን 1992 ዓ.ም ነበር - የዛሬ 25 ዓመት በዕለተ ቅዳሜ፡፡ ከዚያን ጊዜ አንስቶ ያለ አንድ ቅዳሜ በስተቀር ጋዜጣው ያልታተመበት ጊዜ የለም፡፡ ያም ቢሆን የተከሰተው በ97 ምርጫ ማግስት በተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስ ሳቢያ…
Page 2 of 280