ህብረተሰብ
“እኩል ምላሽ አትስጪኝ/ጠኝ! ፣ ታደገልኝ! ፣ አሁንማ ተደረሰ! ኡፍ….ኡፍ.. “ የሚለው ታዳጊ ልጆች ያላቸው ወላጆች፣ ከልጆቻቸው ጋር ያለውን አለመግባባት ከሚገልጹበት ንግግር መካከል ይገኝበታል፡፡ እድገትን መገንዘብታዳጊዎችን የምናይበት አመለካከት (Attitude) ከእነርሱ ጋር ያለንን ግንኙነት ይወስናል፡፡ እድገታቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ የልጆች አእምሮ እንደ ደህንነት…
Read 1054 times
Published in
ህብረተሰብ
መግቢያበዚህ ጽሑፍ ውስጥ ሸዋል ዒድ ምንድን ነው? ሸዋል ዒድ ከቅድመ ኢስላም እምነት ጋር የተያያዘ ይሆን? ወይስ ሌላ ምስጢር ይኖረው ይሆን? በዓሉ ለረጅም ጊዜ ሲከበር ኖሯል። ዛሬም በሀገር ውስጥና ሀረሪዎች በሚገኙበት አገር ሁሉ ይከበራል። ለመሆኑ የሀረሪ አባቶች ይህን በዓል የተረዱበት መንገድ…
Read 1223 times
Published in
ህብረተሰብ
“People care about what newspapers tell them to care about” ይላል የታሪካዊ ልቦለዶች ጸሐፊው Delia Parr. በዓለም ታሪክ ውስጥ የሰው ልጅ መረጃዎችን ከተቀባበለባቸውና ሐሳቡን ካቀበለባቸው ቀደምት መንገዶች አንዱ ጋዜጣ ነው፡፡ በዘመናት ሂደት የሰው ልጅን የአእምሮና አስተሳሰብ ዕድገት፣ በዚህም የደረሰበትን የስልጣኔ…
Read 699 times
Published in
ህብረተሰብ
ሳይንሳዊ አስተሳሰብን፣ብሎም የሳይንስን ዕውቀት ማኸዘብ (ብዙ ሰው በቀላል መንገድ እንዲገነዘብ ማድረግ)፣በምክንያት ላይ የተመሠረቱ፣ብዙ ጠቃሚ ተግባራትን የሚያከናውን ማህበረሰብ ለመመሥረት ያስችላል፡፡ ለሰው ልጅ ጥቅምን የሚያበረክቱ ኩነቶች፣ የቁስ አካል ይዘትና ሁኔታን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መተንተን ብሎም ለንባብ ማቅረብ፣የአካባቢ ማህበረሰብን የሳይንሳዊ አስተሳሰብና ሳይንሳዊ እውቀትን…
Read 920 times
Published in
ህብረተሰብ
ከላይ የቀረበው፤ ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም፣ በብሔራዊ ቴአትር ለምስጋናና አክብሮት በተዘጋጀ መድረክ፤ በመርሐ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ የተላለፈ መልዕክት ነው፡፡ በዕለቱ ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ የተወለዱበት 90ኛ ዓመት የልደት በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች የተከበረ ሲሆን፤ መርሃ ግብሩን ቤተሰቦቻቸው (በተለይ…
Read 774 times
Published in
ህብረተሰብ
ኦስካር ኦድ ማኪንታየር፤ ለበርካታ ዓመታት “ኒውዮርክ በየዕለቱ” በተሰኘው ዓምዱ ነበር የሚታወቀው፡፡ አራት መቶ ዘጠና ስምንት ጋዜጣዎች በዚህ ዓምድ ሥር የሚወጡትን ጽሁፎች ያትሙ ነበር። ወደ 20 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብም በየዕለቱ ያነበው ነበር ይባላል፡፡ ማኪንታየር በኒውዮርክ ህይወት ላይ በመፃፍ ዝናው የናኘና የተከበረ…
Read 777 times
Published in
ህብረተሰብ