ነፃ አስተያየት
“--በመፍትሔ ረገድ ገዢው ፓርቲ የሚያስቀምጠው ‹‹የጥልቅ ተሐድሶ እንቅስቃሴን›› ሲሆን፤ ተቃዋሚዎች ግን የኢህአዴግ የጥልቅ ተሐድሶ እንቅስቃሴ ለውጥ አ ያመጣም ይላሉ፡፡ በ እነሱ በኩል እንደ መ ፍትሔ የሚነሳው ‹‹የብሔራዊ እርቅ›› እና ‹‹የሽግግር መንግስት ምሥረታ›› ነው፡፡ ገዢው ፓርቲም በተቃዋሚዎች የሚሰነዘሩትን እነዚህን መፍትሔዎች አይቀበላቸውም፡፡--”…
Read 3974 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በቅርቡ በመንግስት ውሳኔ ከእስር ከተለቀቁ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት አንዱ የሆኑት የኮሚቴው ህዝብ ግንኙነት የነበሩት ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ እንቅስቃሴዎች፣ ከመንግስት ጋር ስለተደረጉ ውይይቶች፣ ስለ እስርጊዜያቸው፣ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ እንዲሁም ስለ ወደፊት ዕቅዳቸው ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…
Read 5037 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ኢትዮጵያ ሁሉም የኔ ናት የሚላት፣ የሁሉም አገር መሆን አለባት የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ መደበኛ የእስር ጊዜውን ጨርሶ ሊወጣ አንድ ወር ከ18 ቀናት ሲቀሩት ባለፈው ሰኞ የካቲት 26 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር ተለቋል፡፡ ለእስር ስላበቃው ጉዳይ፣ስለ ማረሚያ…
Read 1836 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለ 5 ዓመታት ተቋርጦ ቆይቷል የሕንፃ ግንባታው ለአምስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የርእሰ አድባራት ወገዳማት አኵስም ጽዮን ማርያም ቤተ መዘክር ግንባታ ለማስጀመር፣ የ160 ሚሊዮን ብር አዲስ ውል ተፈረመ፡፡ጨረታውን በአዲስ መልክ በማውጣት፣ ባለፈው የካቲት 12 ቀን የግንባታ ኮሚቴው ዋና ሰብሳቢ ብፁዕ አቡነ…
Read 1880 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--ሐገራችን የቤተ ክርስቲያን ሻኩራና የቄሶች ጽናጽል፤ የመስጊድ ሙዐዚኖች አዛን፣ የጀማ መንዙማ፤ የህጻናት የቡረቃ ጩኸት፣ የትምህርት ቤት ደወል፣ የጎረምሶች እና የኮረዳዎች የፍቅር ዜማ፤ የገጣሚዎች ቅኔ እንጂ የጥይት ጩኸት፣ የሙሾ እና የረገዳ ራሮታዊ ድምጽ የሚሰማባት ሐገር እንዳትሆን ማድረግ ይኖርብናል፡፡ ሐገራችንን የሰይፍ ሳይሆን…
Read 7725 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ሃሳብ በሃሳብ እንዲሸነፍ እንጂ ሃሳብ በኃይል እንዲመታ መደረግ የለበትም • አገዛዙ፣ የአገራችን ጉዳይ ያገባናል ከሚሉ ወገኖች ጋር መመካከር አለበት • ”እኔ ብቻ ልምራ” ማለት መታከምና መፈወስ ያለበት ደዌ ነው • *የፖለቲካ ትግል ራስን ማዳን ሳይሆን ዓላማህን ማዳን ነው ሁለት…
Read 3187 times
Published in
ነፃ አስተያየት