ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከ17 ቀናት ስብሰባ በኋላ ያወጣው መግለጫ ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁት የነበረውን ያህል የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ የአራቱ ብሔራዊ ድርጅቶች ሊቀ መናብርት በስብሰባው የተደረሰበትን ውሳኔ በዓይነቱ ልዩና ታሪካዊ ብለውታል፡፡ ሌሎችስ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞችና የህግ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ ከታህሳስ 3 ቀን ጀምሮ ለ17 ቀናት ሐገሪቱ የምትገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ፣ ሰፊ ግምገማ ማካሔዱን ታህሳስ 21 ቀን 2010 ዓ.ም ባወጣው ድርጅታዊ መግለጫ ማስታወቁ ይታወሳል።የአቋም መግለጫው እንደሚያትተው፣ ድርጅቱ አሁን በሐገሪቱ ውስጥ…
Rate this item
(1 Vote)
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሸዋስ አሰፋ እና የመኢአድ ፕሬዚዳንት ዶ/ር በዛብህ ደምሴ፤ በአሜሪካ የአራት ወራት ቆይታ አድርገው ወደ ሃገር ቤት ተመልሰዋል፡፡ የአሜሪካን ቆይታቸውን አስመልክተው ሰሞኑን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይም፣ ጉዟቸው ስኬታማ እንደነበር የፓርቲዎቹ አመራሮች አስታውቀዋል፡፡ ለመሆኑ ምን ዓይነት ስኬት…
Rate this item
(6 votes)
• ፉክክር ማለት፣… ይሄኛው ዘራፍ እያለ ሲፎክር፣ ያኛው እያቅራራ ይፎክራል። የመገንደስና የመደምሰስ ፉከራዎች! • ክርክርስ (ክር-ክር)?… ከወዲህ፣ መከርከር መገዝገዝ እየበረከተ፤… ከወዲያኛውም፣ መከርከርና መተንፈሻ ማሳጣት እየገነነ! ውድድር ማለት፣… ማዋረድ፣ መዋረድ፣ መወራረድ የሚሆንብን፤… በየእለቱ የሚወደሰው “ውይይት” የተሰኘው ነገር ደግሞ፤… በዋይታ የምንወጋገዝበት፣ የ“ወዮልህ”…
Rate this item
(2 votes)
በ1987 ዓ.ም በጸደቀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ̄̄̄−መንግስት ላይ ከሚሰነዘሩት አበይት ትችቶች፤ እንደውም ዋነኛው ማለት ይቻላል፣ ክልሎች የተዋቀሩበት መንገድ ነው። የፌደራል ስርዐትን በሚከተሉ ሀገራት፣ ስልጣንን ለማከፋፈልና በአግባቡም ለማስተዳደር ይረዳ ዘንድ የተለያየ ስያሜን እየሰጡ (እንደ ክፍለ−ሀገር፣ ክልል፣ ኔሽን(ብሔር) እና የመሳሰሉትን) በፌደራል…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት ‹‹የኦቦ ለማ፣ የኦሮሞ ህዝብና የኦሮሞ ልሂቃን ንቃት›› በሚል ርዕስ አንድ ጽሁፍ ማቅረቤ ይታወሳል፡፡ በዛ ጽሑፍ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መዘመሩ መልካምና ሊበረታታ የሚገባው መሆኑን ጠቅሼ፣ የታሪኩን ሌላኛውን ገፅታ (The other side of the story) በዚህኛው ሳምንት እንደምመለስበት ቃል ገብቼ…
Page 10 of 86