ነፃ አስተያየት
በትርምስ መሃል፣ ፀንቶ ለመቆም የቻለ ሰው።በጭፍን መስማማት ሰላም አይደለም፤ በጭፍን ማፈንገጥም ጀብድ አይሆንም።ራቀ ዘገየ ብለህ ከውጥንህ ከመንገድህ የማትወጣ፣ ፅኑ አላማ ጠባቂ!ማሰብ ሌላ፣ መብሰልሰል ሌላ! በሕልም መተለም ሌላ፣ በሕልም መነሁለል ሌላ!ስኬትን ትሸጋገርበታለህ። እንቅፋትን ትሻገረዋለህ። ሐውልትና መቃብር አይደሉም።የሰራኸው ሊሰበር ይችላል፤ መንፈስህ ግን…
Read 1313 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በምኞት ብቻ እውን ሊሆኑ የማይችሉ ነገሮችን ከወዲሁ መተንበይ ይቻላል።ምን ሲሆንና ምን ሲደረግ፣ ምን ሊከሰት፣ ምን ሊከተል እንደሚችልም፣የእውቀታችን ያህል መተንበይ አያቅትም። የሰው ልጅ እጣፈንታ፣ ከምን ከምን ቅመም እንደሚጠነሰስ፣ ከምን ከምን ቀመር እንደሚሰላ፣ ከምን ከምን ጥምረት እንደሚወለድ ማወቅ ቢቻል! በአንድ በኩል አይቻልም።…
Read 9596 times
Published in
ነፃ አስተያየት
(“ለኢትዮጵያ ኅልውና ተቆርቋሪዎች” የተሰጠ ግላዊ ምላሽ) በአቶ ያሬድ ጥበቡ አማካኝነት ኢትዮጵያን ከጥፋት ለመታደግ የቀረበ የሰላም መነሻ ሐሳብ በሚል ጥብቅ እና አስቸኳይ ጥሪ መልዕክት፣ ህዳር 5 ቀን 2014 ዓ.ም በርዕዮት ሚዲያ ላይ ቀርቧል፡፡ የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ይህንን ሃሳብ ወይም መልዕክት ምናልባትም…
Read 3499 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የመንግስት ተቋማትን በሦስት ፈርጆች መተንተን ወይም በሦስት ማዕቀፎች ማጠቃለል የተለመደ ነው። የፖለቲካ “ሀሁ” ይሉታል። ሕግና ስርዓትን ማስፈን፣ መጠበቅና ማስከበር ነው - የመንግስት ስራ። ለዚህም፤ ሕግ አስከባሪ ወይም ሕግ አስፈፃሚ ተቋማት አሉ - ፖሊስና መከላከያ ሃይል በቅድሚያ ይጠቀሳሉ። ሌሎች ሚኒስቴር መስሪያ…
Read 2690 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ቁጥር ያልተማረ ሰው፣ ሁለት ብርና ሦስት ብርን መለየት አያቅተውም። በንግግርም በጽሑፍም በጭራሽ ስለ ቁጥር አይቶም ሰምቶም የማያውቅ ሠው፣… ጨርሶ ስለቁጥር፣ ቅንጣት አያውቅም ማለት አይደለም። በቀኝ በኩል ያሉት ሁለት ዛፎች፣ በግራ በኩል ካለው አንድ ዛፍ፣ የብዛት ልዩነት እንዳላቸው፣ በአይኑ በብረቱ ማየት…
Read 1169 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• በጋዜጠኝነት፣ በዳኝነት፣ በእውቀትና በትምህርት ሦስት መሠረቶች። • እውነቱን እንነጋገር፤ ሙሉውን እውነት፣ እና እውነትን ብቻ! (ይሄ ለፍ/ቤት ምስክሮች ነው)። • Relevance,Completeness, Accuracy…(የጋዜጠኝነት መርሆች) ናቸው። ሃሳብንና ንግግርን፣ መረጃንና ትምህርትን፣ እንዴት እናስተናግዳለን? በአስተዋይነት፣ ከእውኑ ዓለም ጋር አመሳክረን እውነትነቱን ለማረጋገጥ፣ አነፃፅረንም ትክክልነቱን ለመገንዘብ…
Read 9390 times
Published in
ነፃ አስተያየት