ዋናው ጤና

Rate this item
(12 votes)
በጉንፋን የተያዘን ሰው ከሚጨብጡት ቢስሙት ይሻላል የክረምቱን መግባት ተከትለው የሚከሰቱ እንደ ጉንፋን ያሉ የጤና ችግሮች ለበርካቶቻችን ጤና መጓደል ዋንኛ ምክንያቶች ናቸው፡፡ እነኚህ የጤና ችግሮች የአተነፋፈስ ስርዓትን የሚያውኩና ለከፋ የጤና ችግር የሚዳርጉን ሲሆኑ በክረምቱ ወራት መግቢያና መውጫ ላይ በስፋት የሚከሰቱ ናቸው፡፡…
Rate this item
(36 votes)
 ለ11 ዓይነት በሽታዎች ፍቱን መድሃኒት አለኝ ይላሉ በዕፅዋትና የባህል መድሃኒት ዘርፍ ለ25 ዓመታት ምርምር አድርገዋል ከጫት ወይን የሚሰራበትን መንገድ በምርምር ማግኘታቸውን ይናገራሉ ለዓመታት በተማሩበትና በሰለጠኑበት የማህፀንና ፅንስ ህክምና ሙያ በተለያዩ የመንግስትና የግል ሆስፒታሎች ረዘም ላለ ጊዜያት አገልግለዋል፡፡ ከዘመናዊው የህክምና ሙያ…
Rate this item
(1 Vote)
በእናቶችና ህፃናት ጤና እንክብካቤ ላይ አተኩሮ ላለፉት 42 ወራት በአማራ፣ በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ሲንቀሳቀስ የነበረውና WATCH (Women and their Children Health) የተባለው ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡ በካናዳ መንግስት ድጋፍ በፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያና በኢትዮጵያ የፅንስና ማህፀን ሐኪሞች ማህበር የጋራ…
Rate this item
(5 votes)
የዓለም ጤና ድርጅት ለመድሃኒት በሰጠው ትርጓሜ መሰረት፤ መድሃኒቶች ለህመምተኞች በሚስማማ መልኩ ተዘጋጅተው በሽታዎችን ለማከም፣ ለማስወገድና ለመከላከል የምንጠቀምባቸውና በፋብሪካ ተመርተው የሚወጡ ኬሚካሎች ናቸው፡፡ መድሃኒቶች በተፈጥሮአዊ ባህርያቸው የጐንዮሽ ጉዳትን የሚያስከትሉ ሲሆን ይህ የጐንዮሽ ጉዳታቸው እንደ መድሃኒቶቹ ዓይነትና የአወሳሰድ መጠን ሊለያይ እንደሚችል ያመለክታል።…
Rate this item
(6 votes)
 “ለ6 ዓመት ባገለገልኩበት ሆስፒታል የሚያዋልደኝ አጣሁ” ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቅሬታ ሰሚ አካል አቤት ብላለች በተማረችበት የነርስነት ሙያዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሐምሌ 2001 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ዓመታት በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ተመድባ ስትሰራ ቆይታለች። የሰውን ልጅ ክቡር ህይወት ለመታደግ ከሚያስችሉት ሙያዎች አንዱ…
Rate this item
(17 votes)
ውፍረትን ለመቀነስ በሚል ሰበብ በርካቶች የጂም ቤቶችን ማዘውተራቸው አዲስ ክስተት አይደለም፡፡ ሸንቀጥ ያለ ሰውነት እንዲኖራቸው፣ ሰውነታቸውን እንደልባቸው ለማዘዝና ከተለያዩ ውፍረት አመጣሽ በሽታዎች ራሳቸውን ለመጠበቅ በሚል በሚያዘወትሯቸው ጂም ቤቶች አንዳንድ ጊዜ ኢላማቸውን ስተው ለክብደት መጨመር የተዳረጉ ሰዎች ጥቂት አይደሉም፡፡ ብዙ ጊዜ…
Page 12 of 37