ዋናው ጤና

Rate this item
(1 Vote)
የድድ ህመም ከጥርስ ንፅህና ጋር ተያይዞ ከሚከሰተው በተጨማሪ የተለያዩ ከባድ የጤና ችግሮች ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ በድድ ህመም ከሚገለፁ የጤና ችግሮች ጥቂቶቹን እንመልከት፡፡ የድድ ህመምና የስኳር በሽታ የድድ ህመም የስኳር በሽታ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ጠቋሚ ምልክት ሊሆን ይችላል። የስኳር በሽታ…
Rate this item
(18 votes)
የበር እጀታ የጉንፋን ቫይረስን ሊያስተላልፍ ይችላል ጉንፋንን ከቅዝቀዜና ብርድ ጋር በቀጥታ የሚያገናኘው ነገር ባይኖርም እንዲህ እንደ አሁኑ ክረምት በሚሆንበት ወቅት ብዙዎቻችን ለጉንፋን መጋለጣችን አይቀሬ ነው፡፡ ዝናብ፣ ብርድና መጥፎ ሽታ ለጉንፋን መከሰት የራሳቸውን ድርሻ የሚያበረክቱ ቢሆንም ዋናው የጉንፋን መንስኤ ግን ቫይረስ…
Rate this item
(3 votes)
ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ወሳኝ የሆነ አዲስ የላብራቶሪ ምርመራ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት (ፓስተር) የተጀመረ ሲሆን ምርመራው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና በቅርቡ እንዲጀመር የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ቀደም ሲል በአገሪቱ ያልነበሩና በውጭ አገር እጅግ ከፍተኛ ዋጋ የሚያስወጡ የላብራቶሪ ምርመራዎችን ለማድረግ…
Rate this item
(3 votes)
ክብደትን መቀነስ የልብ በሽታን ለማስወገድ ትክክለኛውመንገድ ነው፡፡ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት የደም ቅዳ ሴሎቻችን እንዲጠቡ ያደርጋቸዋል፡፡ በዚህ ሳቢያም የኮሌስትሮል ዝቃጮች እንዲሰበሰቡና እጢ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ ይህ ደግሞ አደገኛ የልብ ህመም እንዲከሰትብዎ ምክንያት ይሆናል፡፡ ክብደትዎን በመቀነስ በተለይም የሆድ አካባቢ ቦርጭዎን በማጥፋት የደም ቅዳ…
Rate this item
(15 votes)
የታይፎይድ አምጪ ባክቴሪያ የሚከሰተው በሰው ላይ ብቻ ነው ለበሽታው የሚታዘዙ አብዛኛዎቹ መድኀኒቶች ከበሽታው ጋር ተላምደዋል አብዛኛውን ጊዜ በተበከለ ምግብና ውሃ ሳቢያ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈውና በተለምዶ የአንጀት ተስቦ እየተባለ የሚጠራው ታይፎይድ መነሻው “ሳልሞኔላ ታይፊ” የሚባል ባክቴሪያ ነው፡፡ ይህ ባክቴሪያ የሚኖረው…
Rate this item
(8 votes)
ለዓመታት ዋጋው ዝቅና ከፍ እያለ ሲያማርረን ከርሞ፣ ዛሬ ዋጋው ብቻ ሳይሆን ገበያ ውስጥ አለመገኘቱ የሚያስጨንቀን ስኳር፣ በጤናችን ላይ ቀላል የማይባል መዘዝ እንደሚያስከትል የሥነ ምግብ ተመራማሪዎች ይገልፃሉ፡፡ ለመሆኑ ይህንን ዋጋው ጣራ ከመንካቱም በላይ እንደ ልባችን መሸመት ያልቻልነውን ስኳር ባንጠቀም ምን ይቀርብናል?የሥነ…
Page 11 of 37