Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ባህል

Sunday, 24 July 2011 07:13

ከሃዲ..

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለመሆን በቂ ምክንያት አለን?..ስሜት.. እና ..ስሌት.. ሁለቱም ከአንዱ ናቸውቀደም ባሉት ሣምንታት እምነቴ የምክንያት ጥገኛ ባይሆንም ምክንያት አልቦ ያለመሆኑን አውርቻለሁ፡፡ የእምነቴ ማስረጃ በእጄ ያለው ቅዱስ መጽሐፍና በልቤ ውስጥ የሚላወሰው የባለታሪኩ መንፈስ እንደሆነ ገልጫለሁ፡፡
Rate this item
(2 votes)
ሰማይና ምድር መንትዮቹ እግዚአብሔር የበሕር ልጆች ናቸው፡፡ እነዚህ የተነጠቀ መንትዮች ድስትና እፊያውእንደመሰሉ እግዚአብሔር ሁሉን በውስጣቸው አከማቸ፡፡ እግዚአብሔር ይህን በሰማይና በምድር መካከል የተከማቸ ሀብት ለማሟጠጫ ልጁ፣ ከፍጥረታት ሁሉ ታናሽ ለሆነው ለስድስተኛ ቀን ልጁ ሰጠ. . .እግዚአብሔር ሰውን በስድስተኛ ቀን ..እንደተገላገለ.. የባህር…
Rate this item
(2 votes)
በመቀጠልየምታነብቡት መጣጥፍ የተወለደው ከሦስት የሀሳብ ጓደኞች ጋር በቅርቡ ካደረግነው ውይይት ነው፡፡ ውይይቱን ያደረግነው በጭጋጋማ እና ብርድ በወረሰው ቀን ውስጥ ቢሆንም፤ ከጭጋጉ እና ብርዱ ውስጥ ሞቅ ያሉ እይታዎች መነጩ፡፡ የቀኑን ስሜትም ቀየሩት፤ እኔም ውይይታችንን ደርዝ ሰጥቼ ለማቅረብ ወሰንኩ፡፡በመንገድ የራሴን ሀሳብ እያሰብኩ…
Page 92 of 92