ባህል

Saturday, 07 September 2013 10:35

የተሻለ አዲስ ዓመት…

Written by
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁማ!ምን መሰላችሁ…ደግነቱ እንደ ድሮ “በአዲሱ ዓመት ዕቅድህ ምንድነው?” ምናምን ብሎ የሚጠይቅ ሰው ቁጥሩ በጣም ቀንሷል፡፡፡ ልክ ነዋ…ለሳምንት እንኳን ማቀድ ባልተቻለበት…“ለከርሞ ገንዘብ አጠራቅሜ ሶፋ እለውጥና…” ምናምን ብሎ ነገር ያስቸግራላ! ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ዘንድሮ እኮ፣…
Saturday, 31 August 2013 12:04

ሴቶች ለምን አይቀድሱም?

Written by
Rate this item
(12 votes)
የወር አበባ የርኩሰት ምልክት ነው? መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ቅዱስ ቁርዓን እንደሚነግሩን (ሳይንሱ የሚለውን እናቆየውና) የመጀመሪያው ሰው አዳም ነው፡፡ አዳም ብቻውን መኖር ስለማይችል፤ ስላልቻለም ሄዋን ተፈጠረችለት፤ ይኸ ማለት ወንድ ብቻውን ምሉዕ ሰው ሆኖ በተድላና ደስታ ህይወቱን መግፋት ስለማይችል የህይወቱ ሁነኛ አጋር…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለዋዜማ ሰሞን አደረሳችሁማ! መቼም ‘የተሻለ ጊዜ’ የሚሉትን ማየት ከህልምነት ወደ ቅዠትነት እየተለወጠ ያለ የሚያስመስሉ ነገሮች ቢበዙብንም፣ ካለፉት ብዙ ዓመታት ይልቅ ባለፈው አንድ ዓመት ብቻ ‘መንገድ እየሳቱ’ የሄዱ ነገሮች እየበዙብን ቢሆኑም፣ “ሆዴ፣ አካላቴ…” ከማለት ይልቅ “አካኪ ዘራፍ…” የምንል ሰዎች…
Rate this item
(8 votes)
ገና ከእንቅልፋችን ስንነቃ “ሰላም አውለኝ” ብለን በየእምነታችን መጸለይ የተለመደ ነው፡፡ ግን ጸሎታችን ከፈጣሪ ዘንድ አለመድረሱ ወይም ደርሶ ተቀባይነት በማጣቱ፤ ብቻ በሆነ ምክንያት ልመናችን አይሰምርም፡፡ “ሰላም አውለኝ” ብለን ወጥተን በንዝንዝና በንትርክ ቀኑ ያልፋል፡፡ ብስጭቱ የሚጀምረው ልክ ከቤታችን እንደወጣን ነው፡፡ ታክሲ ለመጠበቅ…
Saturday, 24 August 2013 10:32

“የማያውቁት አገር…”

Written by
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ዝናቡን አሳንሶ ውርጩን ላከብን አይደል! አየሩ ውርጭ፣ ኑሮው ውርጭ…እትቱ በረደኝ ብርድ ይበርዳል ወይየማያውቁት አገር ይናፍቃል ወይ?የሚሏት ዘፈን አለች፡፡ አዎ እንደ ዘንድሮ ሁኔታችን ከሆነ…አለ አይደል… የማያውቁት አገር እንክት አድርጎ ይናፍቃል! ነገሮች ሁሉ ግራ ሲገቡ፣ “የእኔ ጓዳ ከሞላ የሌላው ዳዋ ይምታው…”…
Rate this item
(5 votes)
ለአዲስ አበባ-ጅቡቲ የባቡር መስመር የ41 ባቡሮች ግዢ ኮንትራት ተፈርሟል የኢትዮጵያ መንግስት ከያዛቸው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዶች መካከል በመላ ሃገሪቱ የባቡር መስመር ዝርጋታ ማከናወን አንዱ ነው፡፡ በአምስት አመቱ እቅድ ውስጥ በመላ ሃገሪቱ በ8 መስመሮች በጠቅላላ ይዘረጋል ተብሎ ከታሠበው 4744 ኪሎ ሜትር መስመር…