ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! መስከረም ‘ፉት’ አለ አይደል! ይበል፣ የራሱ ጉዳይ! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ድሮ፣ ድሮ እንዲህ የከፋን፣ ነገሩ ሁሉ ጨለመለም ያለብን ጊዜ «ጦሳችንን ይዞ ይሂድ!» የምንለው ነገር ነበረን፡፡ ዘንድሮ ግን…አለ አይደል…. ‘ጦስ ይዞ ከሚሄድ’ ይልቅ ‘ጦስ ይዞ የሚመጣው’ ስለበዛብን ነው…
Read 5350 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ!ስሙኝማ…ሰሞኑን…አለ አይደል… ‘ስትራቴጂና ዕቅድ በመንደፍ፣ የእኔን ተጠቃሚነት ከፍ በሚያደርግ አካሄድ ቃለ መጠይቅ ለመስጠት ዝግጅት በማድረግ መርሀ ግብር የምነድፍበትና ወደ ትግበራ ልገባ ዝግጅት በማድረግ ያለሁበት ሁኔታ’ ነው ያለው፡፡ (የአንዳንዱ ሰው ትንፋሽ ምስጋን ይግባው!)እናላችሁ… ለ‘አቅመ ቃለ መጠይቅ’ ተደረሰም፣…
Read 4912 times
Published in
ባህል
(ካለፈው የቀጠለ)“አንኳኩ ይከፈትላችኋል”ከአዳማ ዕድሮች፣ የእንረዳዳ ዕድሮች ማህበር፣ ሰብሳቢ ከአቶ ታምራት አስፋው ጋር መወያየት ላይ ሳለሁ ነበር ባለፈው ጽሑፌን ያቋረጥኩት። የማህበሩ ሰብሳቢ ባለ ሁለት እርከን ፎቅ በገቢ ምንጭነት ለመሥራት እንዳቀደ፤ የተለያዩና ተያያዥ አካላትን በር እንዳንኳኳ ነገረኝ፡፡ በተለይ ከሃይማኖት ድርጅቶች ጋር በጥብቅ…
Read 3959 times
Published in
ባህል
ማህደረ-ማህበራት “አንኳኩ ይከፈትላችኋል … ” “ኧረ ናዝሬት ናዝሬት፤ ረባዳው መሬት ታበቅያለሽ አሉ፣ ሸጋ እንደ ሠንበሌጥ” መምህር ምፅላለ-ድንግል ሙሉነህ የዛሬው ትረካዬን እንደ መግቢያ ቁጠሩት፡፡ ሰሞኑን የተዟዟርኩት ደብረዘይት፣ አዳማ፣ እና አዋሳ ከዚያም ሻሸመኔ (አጄ) ነው፡፡ እንደተለመደው መንገድ ላይ ያጋጠመኝን ሁነት፣ ሰው፣ ተውኔትና…
Read 4201 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…‘የፌስቡክ ሪቮሉሽን’ በአጠቃላይ ‘ፍሬንድ በፍሬንድ’ አደረገን አይደል! ወዳጅ እያጣን በእድርና እቁብ እንኳን መግባት ያቃተን ሁሉ ዕድሜ ለ‘ፌስቡክ’! ለምሳሌ አንዳንዱ፣ የሰፈሩ ህዝብ ሁሉ ልጆቹን ከእሱ ጋር እንዳይገጥሙ ስሙ እየተጠቀሰ ማስጠንቀቂያ የሚሰጥበት አይነት አለላችሁ፡፡ “አንተ ልጅ ከእሱ ጋር ትገጥምና ነግሬያለሁ።…
Read 8095 times
Published in
ባህል
2005 ሊገባ ሁለት ቀን ሲቀረው ነው፤ ጳጉሜ 3 ቀን 2004 ዓ.ም፡፡ ጊዜው ወደ አስር ሰዓት ገደማ ይሆናል፡፡ የቢሮ ስራዬን አጠናቅቄ ለበዓል ዝግጅት ወደ ቤቴ በመጓዝ ላይ ነበርኩ፡፡ ከ22 በታክሲ ተሳፍሬ ፒያሳ ደረስኩኝ፡፡ ወደ ሰፈሬ የሚወስደኝን ታክሲ ለመያዝ “መኮንን ባር” ፊት…
Read 4101 times
Published in
ባህል