ባህል
ከትናንት ወዲያ ..የፈረንሳይ ሳሎን.. ስል ከሰየምኩት የጓደኛዬ ቤት ሄድኩ፡፡ ወደ እዚህ ቤት ስሄድ የ..ሰለሞን ሰዓት..ን ጠብቆ በሚመጣ ጨዋታ ኢትዮጵያ ትዘከራለች፡፡ በዚህ የጓደኛዬ ቤት የማያትን ኢትዮጵያ አላውቃትም፡፡ የማውቀው ታሪኳም ልዩ ቅኔ ሆኖ ሊታየኝ ይፈልጋል፡፡ ..ታላቁ እስክንድር.. በምለው በዚህ ጓደኛዬ ህሊና ውስጥ…
Read 4997 times
Published in
ባህል
ነባር የግዕዝ ቅኔ (በስማ በለው) ልጥቀስሽ፡-..እመ ተናገርኩ ድቅ ሰብአዛቲ ዓለም ይፀልዑኒ ወከመ ኢይ ንብብ ሐሰተ ኩነኔ ዘአከ ያፈርሃኒ፤..በዚያው በስማበለው ሲተረጐም፣..እውነትን እንዳልናገር የዚህ ዓለም ሰዎች ይጠሉኛል ሐሰትንም እንዳልናገር ፍርድህ (የእግዚአብሔር) ያስፈራኛል..የዚህ ቅኔ መድፊያ እኔን አይመለከተኝምና ነው የቆረጥኩት፡፡ እንዲህ ይላል ..ወእምኩሉስ አርምሞ…
Read 8340 times
Published in
ባህል
አሮጌውም ወደ ኋላ ቀረ፡፡ አዲሱ ዓመት አዲስ ተስፋ ይዞልን ስለመምጣቱ አስረግጠን መናገር ባንችልም አሮጌው ዓመት ጭኖብን ያለፈውን የኑሮ ቀንበር ወደ ኋላ መለስ ብለን መታዘብ አይቸግረንም፤ አዲሱ ዓመት በአዲስ ተስፋ ሞሻሽሮ ከፊታችን የሳለብን የሚያጓጓ ህይወት ስለመኖሩ አፋችንን ሞልተን ለመናገር ቢገደንም፤ አሮጌው…
Read 4869 times
Published in
ባህል
አንድ ኬንያዊ ህፃን ..ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ?.. ብላችሁ ብትጠይቁት እንደ እኛ ሀገር ህፃን ..ዶክተር.. ወይም ..ኢንጂነር.. ይላል ብላችሁ እንዳትጠብቁ፤ ካለምንም ማመንታት ፖሊስ ሊላችሁ እንደሚችል እርግጠኛ ሁኑ፡፡ ናይሮቢ ሌላም ገድል አላት፡፡ ፖሊሶቹ ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ የማይወጥኑት ነገር የለም፡፡ አንድ ስደተኛ ገንዘብ…
Read 7060 times
Published in
ባህል
በቴሌቪዥን መስኮት የሚተላለፉ የፀረ-ሙስና ማስታወቂያዎች የታሰበላቸው አላማ አለ፤ ሙስናን መዋጋት፡፡ ነገር ግን እንደ ተቀባዩ ሚናቸውም የዛኑ ያህል ይቀያየራል፤ የተነሱበትን ዓላማ ሊቃረን እስከሚችል ድረስ፤ ማለትም ጥሩ ሙሰኛ በነዚህ ማስታወቂያዎች ሊነሳሳና አዲስ ፀር ሆኖ ሊጨመር እስከሚችል ድረስ በተቀባዩ ሊተረጐሙና ሊፈፀሙም ይችላል፡፡ እነዚህ…
Read 3637 times
Published in
ባህል
ጋዜጠኛ፤ ሰዓሊና የጥበብ ታሪክ አጥኚ የነበሩት ስዪም ወልዴ ራምሴ ግለ-ታሪካቸውን በጻፉበት ..ኩረፊያ የሸፈነው ፈገግታ.. መጽሀፋቸው ላይ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ካሰፈሯቸው ትዝብቶች በአንዱ እንዲህ ..የህጉ ሰው በኢኮኖሚስቱ ሙያ ላይ ወይም ኢንጂነሩ በሕክምና ላይ ወይም ሐኪሙ በግብርና ላይ ወዘተ የመሰለወን ሀሳብ ከመስጠት…
Read 5861 times
Published in
ባህል