ባህል
አጼ ቴዎድሮስ በመሞታቸው ምንአልባት የቅርብ ቤተሰባቸው (እሱም ከነበረ ነው) በቀር ያለቀሰ መኖሩ ያጠራጥራል፡፡ ምክንያቱም ሰውየው በውጭ በእንግሊዞች፣ በውስጥ ደግሞ ለዘውድ ሲሻኮቱ በነበሩ የየአካባቢው ባላባቶች ወጥመድ ውስጥ ገብተው ስለነበር ነው፡፡ ራሳቸውም ቢሆኑ በፖለቲካና በስርቆት ምክንያት ለሚገድሏቸው ሰዎች እንዳይለቀስ በአዋጅ ከልክለው ነበር…
Read 5924 times
Published in
ባህል
ለተመድ ዋና ጸሐፊነት የተወዳደሩት የመጀመሪያው አፍሪካዊ በአስራ ሰባቱ የደርግ ዘመናት የኢትዮጵያ ሥም በረሐብና በእርስ በእርስ ጦርነት ከመጉደፉ በፊት፤ አገሪቱ የምትታወቀው በጥንት ስልጣኔዋ፣ በነጻነቷና እርሱን ባስገኙላት ጀግኖቿ ነበር፡፡ በተለይ በአድዋ የተጎናጸፈችው አንጸባራቂ ድል የኮሎኒያሊስቶችን ቅስም የሰበረ ምት ከመሆኑም ሌላ በአስከፊ ቅኝ…
Read 4720 times
Published in
ባህል
ለእነ ..እንዴት እንመን Aያንዳንዱ ሰው ወደ ምድረ አዳምነት ሲፈልስ እሱ ባልተገኘበት ጊዜና ወቅት በሌሎች የተጠናም ያልተጠናም ውሳኔ አስገዳጅነት ነበረ፡፡ ማንም “ልወለድ የተገባኝ ነኝ» ብሎ ከመወለድ በፊት ይገኝ የነበረን የምንምነት ጉልበትና ጥበብ ጠረማምሶ ይሕችን ፕላኔት የተቀላቀለ የለም ወይም ሲወለድ ስቆ ታሪክን…
Read 4029 times
Published in
ባህል
የባህልን ትርጉም ፍለጋ ስማስን እንደ መነሻ … ባህል ለውጥ ነው፤ ብያለሁ … እንደ መከተያ፡- ባህልን እንዲለዋወጥ የሚያደርገው ደግሞ … ማስመሰል ነው ብልስ? (ምን ይለኛል!) የምንቀዳው ከአባቶቻችን ከሆነ፣ የአባቶቻችን ባህል ብዙ ቅርፁን ሳይቀይር አብሮን መኖሩ አይቀርም፡፡ … “የአባቶቻችን ቤት ባዶ ይሁን…
Read 6030 times
Published in
ባህል
“መጨረሻ እሰጦታለሁ” ብሎ ሳይሰጠኝ በመቅረቡ በጣም ተናደድኩ፡፡ “ምን ዓይነቱ ገብጋባና ቋጣሪ ነህ? ለ20 ሳንቲም ብለህ ትንጨረጨራለህ?” አላችሁኝ? አዎ! እንዳላችሁት ይሁንላችቸሁ - ገብጋባ፣ ቋጣሪ፣ …ነኝ፡፡ በቅርቡ ነው - 12 ቀን ገደማ፡፡ በካዛንቺስ የታክሲ ረዳቶች “በአቋራጭ በአዲሱ በሲግናል መገናኛ” እያሉ በሚጠሩት መንገድ…
Read 9970 times
Published in
ባህል
በባለ አስራ አራት ኢንቹ ቴሌቭዥን ውስጥ ቆሞ የሚታየው በሙሉ ልብስ የዘነጠ ሰውዬ፣ ተመልካቹን ለማሳመን ከአለቃው ጋር ተዋውሎ ቀብድ የተቀበለ ይመስላል፡፡ ከውትወታም ከተማጽኖም ሊመደብ በሚችል ሁኔታ ስለሚመነደጉ በጐነቶች እና ስለሚያሽቆለቁሉ መጥፎነቶች ያወራል፡፡ ቀስቶችና ቁጥሮች ከጐኑ በተዘረጋ ሰሌዳ ላይ እየተቀያየሩ ያግዙታል፡፡ ያልተለመደ…
Read 3998 times
Published in
ባህል