ባህል

Rate this item
(1 Vote)
 “--ፈረንጅ “Everything comes with an expiry date.” የሚላት ነገር አለችው፡፡ አዎ ማንኛውም ነገር የማለቂያ ጊዜ አለው፡፡ ይቺ ሀገር እዚህም እዛም የማለቂያ ጊዜያቸው በዘመናት ባለፉባቸው ሀሳቦች ነው መከራዋን እየበላች ያለችው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ለምን፣ ለምን ይሄ ሁሉ መከራ! ለምን ይሄ ሁሉ ስቃይ! ለምን…
Rate this item
(3 votes)
በነገራችን ለይ... መቼም ዘንድሮ መላ ቅጡ የጠፋ ነገር ብዙ ነው፡፡ ከዚህ ከብሩና ብሩ ካለበት ቦታ ሳንወጣ አንዳንድ የባንክ ሠራተኞች የሚቀጠሩት፣ በድምርና በቅንስ ችሎታ ብቻ ነው እንዴ! አሀ...አንዳንድ ቦታዎች እኮ ቁጥራቸው ብዙ ባይሆንም ለደንበኛ የሚያሳዩት የሥነስርአት ጉድለት የሚገርም ነው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!አፍጣጭ…
Rate this item
(0 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ዘንድሮ ብልጥ ካልሆኑ አስቸጋሪ ነው ይባላል። ችግሩ ምን መሰላችሁ...ብልጥ የሚለው ቃል ትርጉሙ እንደቀድሞው ነው ወይስ ተለውጧል የሚለው ነው፡፡ አሀ... ልክ ነዋ! ፈረንጅ ‘ወንድ’ እና ‘ሴት’ የሚሉትን ቃላት ፍቺ ለውጦ መዝገበ ቃላት ውስጥ ከቷቸው የለ! የምር ግን... እንግዲህ ጨዋታም አይደል...…
Rate this item
(3 votes)
እንኳን ለከተራውና ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው ...መቼም የሆነ በዓል ነገር ሲመጣ ገበያ ላይ ለዛው በዓል ይሆናሉ የተባሉ፤ ምርት ነገሮች ይቀርባሉ አይደል! ለምሳሌ... ‘ክሪስማርስ ትሪ!’ ቂ...ቂ...ቂ...፡፡ የምር ግን እንግዲህ ጨዋታም አይደል.... ‘ክሪስማርስ’ የሚባለው በዓል የትኛው እንደሆነ ግራ እየገባን ስለሆነ ይብራራልንማ!…
Rate this item
(1 Vote)
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ!አንድዬ፡- እንዴ ምስኪኑ ሀበሻ! ምን ጉድ ነው?ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ፣ ምን አጠፋሁ?አንድዬ፡- በበዓል ቀን እኔ ዘንድ የመጣኸው እውነት አንተ መሆንህን ለማመን በጣም ቸገረኝ እኮ! ምነው ምስኪኑ ሀበሻ፣ በበዓሉ ቀን ቤቱ ባዶ ሆነ እንዴ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- ኸረ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው...የስጦታ ነገር እንዴት ነው! ማለቴ እሺ ግዴለም ‘እነሱ’ ቪ ኤይት ምናምን ይሸላለሙ፡፡ ቪ ኤይት ስጦታ! (አይ. ኤም. ኤፎች ይሄን ነገር የሰሙ ጊዜ ብቻ...አለ አይደል... “እነሱ እንዲህ ተርፏቸው እኛ በምን እዳችን ነው አንዲት ዶላርስ የምንሰጠው!” አይሉም እንጂ ቢሉን “አቤት…
Page 10 of 92