ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… አንዳንድ ጊዜ ሚኒባሶች ውስጥ ሰዉ ጣል የሚያደርጋቸው ነገሮች አይገርሟችሁም! ህዝቤ እኮ ‘ሳት እያለውም’…‘ሳት ያለው እያስመሰለም’ የልቡን ጣል ማድረግ እየተለመደ ነው፡፡ አገር ምን ይላል ለማለት ‘ሪሶሉሽን’፣ ወላ አቋም መግለጫ… ምናምን ነገር አያስፈልግም — በአዲስ አበባ…
Read 3389 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሀሳብ አለን…ስብስባዎች ሁሉ… አለ አይደል… “እንዴት ሰነበታችሁ…” በሚል ብቻ ይከፈትና ወደ ጉዳዩ ይገባ! አሀ…“ክቡር እከሌ እከሌ፣” “ክብርት እከሊት እከሌ፣” “የተከበሩ እከሌ እከሌ”…ምናምን ሲባል የስብሰባው ሲሦ እያለቀ ነዋ! ለነገሩ… (“ለምን ይዋሻል!” የሚሉት ነገር ነበረ አይደል!) ብዙ ስብሰባዎች ላይ “እንትንህን እንደ…
Read 3462 times
Published in
ባህል
ከአበባው መላኩ ጋር ስለጐንደርና ስለ ጉዋሳ የተጨዋወትነው“ከግጥም ከመሰንቆ ልጆች ጋር እንዴት ተዋወቃችሁ?” አልኩት፡፡“ግጥም በመሠንቆዎች ስለ ፓኤቲክ ጃዝ የሚያውቁት ነገር የአለ መሰለኝ፡፡ ወርሃዊውን ዝግጅት የመካፈል ልማድ እንዳላቸው ነግረውናል፡፡ በመጀመሪያ የሰማሁት የግጥም በመሰንቆ ቡድኖች ለግጥም በጃዝ ስጦታ ለመስጠት ይፈልጋሉ - ነው፡፡ በ3ኛ…
Read 4323 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አጐንብሶ መሄድ አላውቅ ብዬ እንደ ሰውእቀና ብዬ ነው ቤቴ የፈረሰው፤ የሚሏት “ተረትና ምሳሌ” ነገር አለች፡፡ አሁን አሁን እንደምንም ብለው ቀና ያሉ ሰዎች ቤታቸው መፍረሱን ወይም እየፈረሰ መሆኑን እንሰማለን፡፡ ምን አይነት ጊዜ እንደሆነ አንድዬ ይወቀው እንጂ…የአንዱ ስኬት የሌላውን ዓይን የሚያቀላበት…
Read 4333 times
Published in
ባህል
“ቡና የለም እንጂ ቡናማ ቢኖርወይ አገር ወይ አገር፣ ወይ አገር ጎንደር” * * *አገሯ ጉዋሳ መገራ ምነው አልሰማ አለች ብጣራ ብጣራ * * *እውነት ለመናገር አንዳንድ አገራችንን ክፍሎች የምናውቃቸው በግጥም ብቻ ነው፡፡ ሄደን ስናይ ከግጥሙና ከአገሩ የቱ እንደሚሰፋ እንለያለን፡፡ መጀመሪያ…
Read 3989 times
Published in
ባህል
“እሼ እዛው ነዋሪ ገበሬ ነው፡፡ ሞቅ ይለዋል! አንዱ ገንዘብ ሰጥቶ ምግብ በሳህን አርጎ ሂድ ወደሚስትህ ይለዋል፡፡ ይሄዳል፡፡ ግን በጨለማ በቀጭኑ ድንጋያማ የዘሙቴ መንገድ ሲሄድ ገንዘቡ ይጠፋዋል፡፡ ሳህኑን መሬት አስቀምጦ ገንዘብ ፍለጋ ይመለሳል፡፡ ገንዘቡ የለም፡፡ ታሪኩ የተባለው የማህበሩ አባል ቡታጅራ አካባቢ…
Read 4278 times
Published in
ባህል