ባህል

Rate this item
(1 Vote)
"ስሙኝማ...በቀደም ፌስቡክ ላይ ያነበብነው ነገር...አለ አይደል... ‘ኢንተረስቲንግ’ ነው፡፡ አንድ ቦታ እየተመገበ ያለ ደንበኛ ጭማሪ ቃሪያ ይፈልግና ያመጡለታል፡፡ ምስኪኑ ጉዱን ያወቀው ቢል ሲመጣ ነዋ፡፡ ለዛች ለጭማሪዋ አንዲት ቃሪያ ስንት ቢጨምሩበት ጥሩ ነው...ሀያ ብር!--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው...የሆሊዉድ ሬድካርፔት እኛ ዘንድ ደረሰ እንዴ?…
Saturday, 28 May 2022 13:33

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የሎከርቢው ፍንዳታ… አሌክስ አብርሃም በፈረንጆቹ 1988 …ንብረትነቱ የፓን አሜሪካ አየር መንገድ የሆነ ግዙፍ የመንገደኞች አውሮፕላን የሎከርቢ ሰማይ ላይ ፈነዳ! ሎከርቢ የስኮቲሾች ከተማ ናት፡፡ በፍንዳታው 243 መንገደኞችና 16 የበረራ ሰራተኞች እንዲሁም ፍንዳታው በተከሰተባት ከተማ አገር ሰላም ብለው ቤታቸው የተቀመጡ 11 ነዋሪዎች…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው... የግንቦት ፀሀይ እንዲህ እሚያንቀለቅለን የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ወይስ የሆነ ‘መልእክት’ ነገር አለው! (ብዙ ነገር ግራ ስለገባን በሁሉም ነገሮች ላይ ትርጉም መፈለግ ለመደብንና እኮ ነው፡፡ ልክ የቀድሞው ግንቦት ወር የዝናብና የበረዶ የነበረ ይመስል፣ “የግንቦት ፀሀይ ምን ቆርጦት ነው…
Saturday, 21 May 2022 11:07

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ (ጌታሁን ሔራሞ) አዲስ አበባ “ግራጫ ትሁን” ተብሏል። ግራጫ፣ ነጭና ብርማ “ቀለሞች” ከኪነ ሕንፃ ታሪክ አኳያ ሞደርኒዝም ከናኘበት ከዛሬ 60 ዓመታት በፊት በብዙ ሀገራት ተሞክረው ቀለሞቹ በሰው ልጆች ሥነ ልቦናና አካል ላይ ከሚያስከትሉት ተፅዕኖ አንፃር በብቸኝነት ጥቅም…
Rate this item
(0 votes)
 አዲስ አለማየሁ እና ሳምራዊት ፍቅሩ Rest of World (RoW) ዘንድሮ ባወጣው አመታዊ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ኢትዮጵያዊ ሆነዋል! ይህ በአለም ዙርያ ያሉ እና ከካሊፎርኒያው ሲሊኮን ቫሊ ውጭ ያሉ 100 የቴክኖሎጂ ለውጥ አምጪ ሰዎች ዝርዝር በዘርፉ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተመርጠው የሚካተቱበት ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
 ዓለማየሁ ገላጋይ የሚጽፈው ምናባዊ ይሁን እውናዊ ታሪክ፣ ለታሪኩ የሚያለብሰው የሐሳብ እና የስሜት ስጋ እና መንፈስ፣ ይህንኑም ለአንባቢ የሚያቀርብበት ቅርፅ (ማኅደሩ)፣ እነዚህን ሁሉ ወደ አንባቢው የሚያደርስበት ቋንቋ እጅግ የሚያሳስበው ደራሲ ነው፡፡ “አጥቢያ”፣ “ቅበላ”፣ “የብርሃን ፈለጎች”፣ “ወሪሳ”፣ “በፍቅር ስም”፣ “ታለ፤ በእውነት ስም”፣…
Page 8 of 84