ባህል

Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለአዲስ ዓመት ዋዜማ አደረሳችሁማ! ፊታችን ሳይጨፈግግ፣ ልባችን በስጋት ሳይነጥር፣ ስሜታችን የነሀሴ ሰማይ ሳይመስል… እንድንቀበለው ያድርግልንማ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል፣ አንዳንዴ ግራ የሚገባችሁ ነገር አለ፡፡ ‘እንደ ሌላው ዓለም ለመሆን’ እንደ ገናና አዲስ ዓመት የመሳሰሉ በዓላትን “ለምን ወደ እነሱ አቆጣጠር አንለውጥም!” የሚሉ…
Rate this item
(2 votes)
ከተማዋ “ፋጥግዚ” ነበር የምትባለው፡፡ አንበሳና ነብር የሚውልባት ዱር ጫካ ነበረች፡፡ እጅግም ታስፈራ ነበር፡፡ ልጆች ሳለን ከብት አግደን፣ አደን አድነን፣ ገበሬዎች ሆነን አድገንባታል፡፡ አሁን ግን ከተራራ እና ድንጋይ በቀር ጫካና ሸለቆ አላየሁምጥንት እኮ ነው የምልሽ..አሁንማ መሬቱም አረጀ መሰለኝ.. ድንጋዩም ቆላውም በረታ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…የዚህ ዓመት ‘ፍጥነት’ አይገርማችሁም! እንኳንም ተንደረደረ! ልክ ነዋ… ደስ የማይሉ ነገሮች ‘ሚዛን የደፋበት’ ዓመት ነዋ! ‘ጦስ ጥምቡሳሳችንን’ ይዞ ይሂድማ!ነገርዬው ምን መሰላችሁ… የሚያሳዝነው ደግሞ ለከርሞም ደመናው ስለመገለጡ እርግጠኛ ሆነን መናገር አለመቻላችን ነው፡፡ መሽቀንጠር ያለባቸው ትከሻችን ላይ የተከመሩ ችግሮች በዙብና! ስሙኝማ…እንግዲህ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ይሄ የቡሄ ነገር… ክፈት በለው በሩን የጌታዬን ክፈት በለው በሩን የእመቤቴን ይባል የነበረው…‘ጌታዬ’ና ‘እመቤቴ’ የተባሉት ቃላት ምነዋ ‘ተሰረዙሳ! አሀ…ከዘንድሮ የእጅ አዙር “ጌታዬ”፣ “እመቤቴ” የበፊቱ እኮ ‘ግልጥና ግልጥ’ ነበራ! ስሙኝማ…የቃላት ነገር ካነሳን አይቀር…እንግዲህ የአዲስ ዓመት ዋዜማም አይደል! እናማ…ከወዲሁ…
Rate this item
(3 votes)
የቡሄ በዓል ጥንታዊ ታሪኩንና ትውፊታዊ ሥርዓቱን ሳይለቅ ለትውልድ ማስተዋወቅን ዓላማ ያደረገ ዝግጅት ባለፈው ማክሰኞ ምሽት በሀርመኒ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ “እዮሃ ኢንተርቴይመንትና ኢቨንት” ከ“አርሂቡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች” ጋር በመተባበር ባቀረቡት ዝግጅት ላይ የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን “ቡሄ የልጆች…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…የነሀሴ ዝናብ ሲያሰኘው እየራራልን፣ ሲያሰኘው ደግሞ ‘እየወቀጠን’ ይኸው መስከረምም እየመጣ ነው፡፡ ዝናቡን ወደሚፈለግባቸው ስፍራዎች ያሰራጭልንማ!ስሙኝማ…ህጻናት ቤት ውስጥ አንድ ነገር ሲደረግ አይተው ዝም ይላሉ፡፡ ይሄኔ እናት ወይም አባት ነገሩን ለማውጣጣት የሚያባብሉበት ዘዴ አለ፡፡ እንበል የሆነ ብር ቤት ውስጥ ከተቀመጠበት ጠረጴዛ…