ባህል

Saturday, 05 December 2015 08:58

“ለበጎ ነው…”

Written by
Rate this item
(16 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው በታክሲ እየተጓዘ ነበር፡ ለሾፌሩ የሆነ ነገር ሊነግረው ይፈልግና ትከሻውን ነካ ያደርገዋል፡ ሾፌሩም ይደነግጥና መኪናውን መቆጣጠር አቅቶት ሄዶ ከግንብ ጋር ይጋጫል፡፡ ለትንሽ ጊዜ ዝምታ ይሆናል፡፡ ከዚያም ሾፌር ዘወር ብሎ…“ለምንድነው ትከሻዬን የምትነካኝ! አስደነገጥከኝ እኮ!” ብሎ ይቆጣል፡፡ሰውዬውም፣ “የሆነ ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጌ…
Rate this item
(15 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሁለት ጓደኛሞች አብረው ሲሄዱ አንደኛው… “አንተ ሀያ ብሬን መልስልኝ…” ይለዋል፡፡ ጓደኝዬውም… “አሁን ስለሌለኝ ነው፣ ሰሞኑን እሰጥሀለሁ…” ሲል ይመልስለታል፡፡ ትንሽ እንደተጓዙም የሆነ ዘራፊ ይገጥማቸዋል፡፡ “ሁለትሽም ያለሽን ገንዘብ አንዲት ሳንቲም ሳትቀር ቁጭ አድርጊ!” ይላቸዋል፡፡ ሁለቱም የገንዘብ ቦርሳቸውን ያወጣሉ፡፡ ታዲያላችሁ…ያ የተበደረው ሰው…
Saturday, 21 November 2015 13:51

‘የማያልቅ ‘ጥበቃ’…

Written by
Rate this item
(11 votes)
“ምክንያት ከሌላቸው ጥበቃዎች ይሰውረንማ!”እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…የምንጠብቃቸው ነገሮች በዙሳ! አለ አይደል…ማለቅ ባለባቸው ጊዜ የሚያልቁ ነገሮች እያነሱ ነው፡፡በተሰጠን ቀጠሮ ሀኪም ቤት ዘንድ እንሄድና ሀኪሙ እስኪመጣ እንጠብቃለን፡፡ አንዳንዱ ሀኪም በተባለው ሰዓት አይመጣማ! እናማ…ለማን አቤት ይባላል! ‘ማስጠበቅ’ ተለምዷላ! ዘንድሮ ልጄ አቤት ማለት ጦሱ ሊበዛ ይችላላ!የሲኒማና…
Saturday, 14 November 2015 08:59

‘የሌለ የዳቦ ቡጥ’

Written by
Rate this item
(16 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔን የምለው… አንዳንድ ቦታዎች መከራችንን አይተን የምንገዛት ዳቦ እያነሰች፣ እያነሰች የድሮዋን ‘ደስታ ከረሜላ’ ልታክል ምንም አልቀራት፡፡ ሌላው ደግሞ ችግር ምን መሰላችሁ… ‘ወፍራም’ ዳቦ ትገዙና ቆረስ ስታደርጉት ውስጡ ምን ቢሆን ጥሩ ነው… ቅልጥ ያለ ‘ዋሻ’! የምር እኮ ኮሚክ ነው፡፡…
Saturday, 07 November 2015 09:48

‘በቆሙበት ማንጋጠጥ…’

Written by
Rate this item
(14 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ እንደምን ከረምክልኝ? (አንድዬ ደንገጥ ይላል) ምን አልከኝ?ምስኪን ሀበሻ፡— እንደምን ከረምክልኝ፣ አንድዬ?አንድዬ፡— ይቺን ይወዳል (አንድዬ በመገረም እጆቹን ያጨበጭባል) ጭራሸ አንተው እኔን እንዴት ከረምክ ትለኝ ጀመር?ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ልማድ ሆኖብኝ እኮ ነው። ደግሞ እንዲያውም እንዲህ በማለቴ ልታመሰግነኝ ይገባል፡፡አንድዬ፡—…
Saturday, 31 October 2015 09:25

‘ጥበብ ስትጠራ’…

Written by
Rate this item
(11 votes)
የጋዜጠኛዋና የአርቲስቷ ቃለምልልስእንዴት ሰነበታችሁሳ!‘ጋዜጠኛዋ’ና ‘አርቲስቷ’ እያወሩ ነው፡፡‘ጋዜጠኛ’፣— የፊልም ተዋናይነት እንዴት ነው? ‘አርቲስት’፡— ምን ልበልሽ በጣም ነው ደስ የሚለው፡፡ እኔ እንደውም ምነው ቀደም ብዬ በገባሁበት ነው ያልኩት፡፡‘ጋዜጠኛ’፣— አዲሱን ፊልም ስትሠሪ የገጠመሽና የምታስታውሽው ፈተና የለም?‘አርቲስት’፡— ፈተናማ በጣም አለ፣ ምን መሰለሽ… ካራክተሯ በጣም…