ባህል

Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ልጀቷ አባቷን…“አባዬ ማንን ላግባ፣ መልከ መልካሙን አበበን ወይስ ታማኙን ከበደን?” ትለዋለች፡ አባትም…“ከበደን አግቢው፣” ይላታል፡፡“ለምን?” ስትለው ምን ቢል ጥሩ ነው…“ላለፉት ሰባት ወራት በመጣ ቁጥር ገንዘብ ስበደረው ቆይቻለሁ፡፡ ግን ይህ ሆኖ በሳምንት ሁለት ጊዜ አንቺ ዘንድ መምጣቱን አላቋረጠም፡፡”ልጄ¸..ኑሮ ሲከፋ አባትም የልጁን…
Rate this item
(12 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከአውሮፓና ከአሜሪካ የመጡ ተዋናዮች እያወሩ ነበር፡፡ የአውሮፓው ተዋናይ…“አውሮፓ ውስጥ ትያትር ቤቶች ከትልቅነታቸው የተነሳ ከኳስ ሜዳ የሚበላልጡ ናቸው፣” ይላል፡፡ አሜሪካዊው በተራው ምን ቢል ጥሩ ነው…“አሜሪካ ውስጥ ያሉ ትያትር ቤቶች ከትልቅነታቸው የተነሳ ከኋላ መቀመጫ ሆነህ ዕንቁላል ብትወረውር መድረኩ ላይ ከመድረሱ በፊት…
Saturday, 30 May 2015 11:57

“ሰውስ ምን ይለኛል?”

Written by
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… “አንተ፣ እከሌ እኮ ሽበቱን ጥቁር ቀለም ግጥም አድርጎ ኑግ አያስመስለው መሰለህ!” ብለን ‘ጕድ’ የምንልበት ዘመን አለፈና አሁን፣ ‘ብሬስት፣’ አፍንጫ ምናምን ‘ሞዲፊክ’ የሚሠራበት ዘመን ደረስን አይደል! እኔ የምለው… ሙሉ ፊትን ‘ማሳመር’ ተጀመረ እንዴ! መጠየቅ አለብና……
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እነእንትና…‘ኢሌክሽን’ ምናምን እንዴት ነው! እንዴት ነው… ወደዛኛው ግቢ አጥር ዘለላችሁ እንዴ! አምስተኛው እንትንማ መጦሪያዬ መጦሪያዬ ምናምን ማለት ስለበዛው ነገረ ሥራህ ትንሽ ግራ ገብቶን ስለነበር ነው፡፡ይቺን ነገር ሳናወራት አልቀረንም…ፖለቲከኛው የምርጫ ንግግር እያደረገ ነው፡፡ እናላችሁ…ምን ይላል… “ወገኖቼ ለአገራችን ተዋግቻለሁ፡፡ አልጋዬ ጦር…
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እኔ የምለው፣ ለሌላው ‘ምክር’ መስጠት ይህን ያህል የሚቀለን እንዴት ነው! አብዛኞቻችን የራሳችን ጉድ ‘ጓዳ’ ሆኖ…ለሌላው ምክር ሰጪዎች ሆነናል፡፡እናላችሁ…የሆነ የምታወቁት ሰው አለ፡፡ እናላችሁ…ሲያያችሁ ሁልጊዜ ያው ናችሁ፡፡ የሆነ ንግርት ምናምን ያለባችሁ ይመስል ለሚሌኒየም የገዛችኋት ጫማ ቀለም አልቀበል ከማለቷ ሌላ…አሁንም እግራችሁ ላይ…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንትና… በቀደም ቲቪ ላይ ‘ትገኝበታለህ’ ብዬ ያልጠበኩህ ቦታ አየሁህሳ! የጨዋታው ህግ እንዲህ ሆኗል እንዴ! ሁለትና ከሁለት በላይ ወገኖችን ‘አታጣርስ’ እንጂ! ቂ…ቂ...ቂ… በነገራችን ላይ ምን መሰላችሁ… ዘንድሮ ነገርዬው በ‘ሁለት ባላ’ ብቻ መንጠልጠል ሳይሆን በሀያ ሁለት ባላ መንጠላጠል ሆኗል፡፡ ልጄ ሰዉ…